Proverbs 15:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መገዲ ሰነፋት ከም ሓጹር እሾኽ እያ፣ መገዲ ጻድቃን ግና ንጹር እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሰነፎች መንገዶች እሾህ የተከሰከሰባቸው ናቸው፥ የጽኑዓን መንገዶች ግን ጥርጊያ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የታካች መንገድ እንደ እሾህ አጥር ናት፤ የጻድቃን መንገድ ግን የተደላደለች ናት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የታካች መንገድ እንደ እሾህ አጥር ናት፥ የጻድቃን መንገድ ግን የተደላደለች ናት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዛላ ኡራ መቱ አ ኦግያ ኡባን አጉን ድርሳ ማላ፤ ሽን ሱረ ኡራ ኦጊ ደምባ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Azalla uraa metuu Aa ogiyaa ubbaan aguntsa dirssaa mala; shin suure uraa ogii dembbaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Azalla asa ogey agunththan diretti uttides; suure asa ogey gidikko baasa gidees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣዛላ ኣሳ ኦጌይ ኣጉንን ዲሬቲ ኡቲዴስ፤ ሱሬ ኣሳ ኦጌይ ጊዲኮ ባሳ ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አዛላ አሳ ኦገይ አጉንን ድረትስ፤ ሽን ሱረ አሳ ኦገይ ጊጋ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Azalla asa ogey agunthan diretis; shin suure asa ogey giiga.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሀኬተኛ መንገድ በእሾኽ የታጠረች ናት፤ የቅኖች መንገድ ግን የተጠረገ አውራ ጐዳና ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሰነፍ መንገድ በችግር እሾኽ የታጠረ ነው፤ የቅን ሰው መንገድ ግን እንደ ተስተካከለ ጐዳና ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መንገዲ ሃካይ ከም ሓፁር ዕሾኽ እያ፤ መንገዲ ፃድቃን ግና ዝተደላደለት ጐደና እያ።
Amharic Tigrinya 2011 ጐደና ሃካይ ከም ሓጹር እሾኲ እዩ፡ መገዲ ቕኑዓት ግና እተደላደለት እያ።