Proverbs 15:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እተቘጥዐ ሰብ ባእሲ የለዓዕል፣ እቲ ዓቕሊ ዚገብር ግና ንባእሲ የህድኦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቍጡ ሰው ጠብን ያነሣሣል፤ ትዕግሥተኛ ሰው ግን የሆነውን ስንኳ ያጠፋል። ትዕግሥተኛ ሰው ክርክርን ያጠፋል፥ ኀጢአተኛ ሰው ግን ጠብን ፈጽሞ ያነሣል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቍጡ ሰው ጠብን ያነሣሣል፤ ትዕግሥተኛ ሰው ግን ጸጥ ያሰኘዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ቁጡ ሰው ጠብን ያነሣሣል፥ ትዕግሥተኛ ሰው ግን ጸጥ ያሰኘዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀንቀትያ አሳይ ዋላሳ ከሴ፤ ሽን ሀንቀታናዉ ኤሌለና አሳይ ዋላሳ እርጽሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hank'k'ettiyaa Asay walassaa kessee; shin hank'k'ettanaw elleellenna Asay walassaa irs's'issee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Eeson hanqettiza asi oosh kessees; dandayza asi gidikko oosh irxxisees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤሶን ሃንቄቲዛ ኣሲ ኦሽ ኬሴስ፤ ዳንዳይዛ ኣሲ ጊዲኮ ኦሽ ኢርጺሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀንቆይ ኦሽ ከሴስ፤ ሽን ዳንዳእ ኦሽ እርፅሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hanqoy ooshshi kessees; shin danda7i ooshshi irxisees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ግልፍተኛ ሰው ጠብ ያነሣሣል፤ ታጋሽ ሰው ግን ጠብን ያበርዳል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቊጣ ጭቅጭቅን ያነሣሣል፤ ትዕግሥት ግን ጠብን ያበርዳል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ቍጡዕ ሰብ ፅልኢ የለዓዕል፤ ትዕግስተኛ ሰብ ግና ባእሲ የህድእ።
Amharic Tigrinya 2011 ኰራዪ ሰብ ቈየቛ የልዕል፡ ዓቃል ግና ባእሲ የህድእ።