Proverbs 15:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጉስ ልቢ ሕጉስ ገጽ ይገብሮ፣ ብጓሂ ልቢ ግና እቲ መንፈስ ይስበር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ልብ ደስ ሲለው ፊት ይበራል፤ ልብ ሲያዝን ግን ፊት ይጠቍራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደስ ያለው ልብ ፊትን ያበራል፤ በልብ ኀዘን ግን ነፍስ ትሰበራለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ደስ ያለው ልብ ፊትን ያበራል፥ በልብ ኀዘን ግን ነፍስ ትሰበራለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዎዛናይ ናሸትና፥ ሶምኢ ፖኤ፤ ሽን ዎዛናይ ካዮቶፐ፥ ሄ አያናይ መኤ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Wozanay nashetina, som"ii poo'ee; shin wozanay kayyotooppe, he ayaanay me"ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wozina ufayssi sinth poo7isees; wozina ceecey gidikko ayana qohees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎዚና ኡፋይሲ ሲን ፖኢሴስ፤ ዎዚና ጬጬይ ጊዲኮ ኣያና ቆሄስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎዛን ኡፋይትን፥ ሶምኦይ ፖኤስ፤ ሽን ዎዛን አዛንኮ፥ አያን መቄስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Wozani ufaytin, som7oy poo7ees; shin wozani azzaniko, ayyaani meqees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደስተኛ ልብ ፊትን ያፈካል፤ የልብ ሐዘን ግን መንፈስን ይሰብራል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የልብ ደስታ ፊትን ያበራል፤ የልብ ሐዘን ግን መንፈስን ያደቃል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕጉስ ልቢ ገፅ የብርህ፤ ናይ ልቢ ሓዘን ግና መንፈስ ይሰብር።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጉስ ልቢ ንገጽ የብርሆ፡ ልቢ እንተ ጐሀየ ግና መንፈስ ይስበር።