Proverbs 15:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሲኦልን ጥፍኣትን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣሎ። ካብ ልቢ ደቂ ሰብ ክንደይ ይበልጽ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሲኦልና ሞት በእግዚአብሔር ዘንድ የታወቁ ናቸው፤ የሰዎች ልብማ እንዴት የታወቀ አይሆን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሲኦልና ጥፋት በእግዚአብሔር ፊት የታወቁ ናቸው፤ ይልቁንም የሰዎች ልብ የታወቀ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሲኦልና ጥፋት በጌታ ፊት የታወቁ ናቸው፥ ይልቁንም የሰዎች ልብ የታወቀ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዱፉነ ባሻይ መና ጎዳ ስንን ቆንጭያን ቤቲኖ። ያትና፥ አሳ ዎዛና ቆፋይ ዋን አፐ ጌማኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Duufuunne bashshay Med'inaa Godaa sintsan k'onc'c'iyaan beettiino. Yaatina, asaa wozanaa k'ofay waan aappe geemmanee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Duufoninne dhayo giddon dizayssi GODAA sinththan qoncce; histtiin asa wozina qofay waani izappe geemmanee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዱፎኒኔ ዮ ጊዶን ዲዛይሲ ጎዳ ሲንን ቆንጬ፤ ሂስቲን ኣሳ ዎዚና ቆፋይ ዋኒ ኢዛፔ ጌማኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዱፎይነ ዮይ ጎዳ ስንን ቆንጨ፤ ያትን፥ አሳ ዎዛና ቆፋይ ዋን እያፐ ጌማኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Duufoynne dhayoy Godaa sinthan qonce; yaatin, asa wozana qofay waani iyape geemmanee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሲኦልና የሙታን ዓለም በእግዚአብሔር ፊት የተገለጡ ናቸው፤ የሰዎች ልብማ የቱን ያህል የታወቀ ነው!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በሲኦልና በጥፋት ቦታ ያለውን የሚያይ ከሆነ በልባችን ውስጥ ያለውንማ እንዴት አያይም?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሲኦልን መዓሙቝን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ዝተፈለጡ እዮም፤ ብሕልፊ እኳ ልቢ ሰባት ዝተፈለጠ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሲኦልን መዓሙቚን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር እዩ፡ ልቢ ደቂ ሰብ ግዳ ኽንደይ ኣዝዩ።