Proverbs 15:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ልስሉስ መልሲ ንቝጥዓ ይመልሶ፡ ጐዳኢ ቃላት ግና ንቝጥዓ የለዓዕል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ቍጣ ጥበበኞችን ታጠፋለች፤ የለዘበ ቃል ቍጣን ይመልሳል፥ ሻካራ ቃል ግን ጠብን ያነሣሣል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የለዘበች መልስ ቍጣን ትመልሳለች ሸካራ ቃል ግን ቍጣን ታስነሣለች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የለዘበች መልስ ቁጣን ትመልሳለች፥ ሸካራ ቃል ግን ቁጣን ታስነሣለች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሊቆ ዛሩ ሀንቁዋ ዛርቢሴ፤ ሽን ፖዶላ ቃላይ ሀንቁዋ ደን። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Liik'o zaaruu hank'k'uwaa zarbbissee; shin poddolla k'aalay hank'k'uwaa dentsetsee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Liiqo zaaroy hanqo irxxisees; pordolo qaalay gidikko hanqo denththeththees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሊቆ ዛሮይ ሃንቆ ኢርጺሴስ፤ ፖርዶሎ ቃላይ ጊዲኮ ሃንቆ ዴንስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሊቆ እንፃርስ ሀንቆ ዛርብሴስ፤ ሽን ዶምኤያ ቃል ሀንቆ ደንስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Liiqo inxarsi hanqo zarbisees; shin dom7ethiya qaali hanqo denthethees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የለዘበ መልስ ቍጣን ያበርዳል፤ ክፉ ቃል ግን ቍጣን ይጭራል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ልዝብ አነጋገር ቊጣን ያስታግሣል፤ የቊጣ አነጋገር ግን ቊጣን ያባብሳል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ልዙብ መልሲ ንቝጥዓ የህድኦ፤ ተሪር ቃል ግና ንቝጥዓ የለዓዕሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ልኡም ምላሽ ንቑጥዓ የህድኦ፡ ተሪር ቃል ግና ኲራ የልዕል። |