Proverbs 14:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ንድኻ ዚጭፍልቕ ንፈጣሪኡ ይጸርፎ። እቲ ዘኽብሮ ግና ንድኻ ይምሕር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ድሃን የሚያስጨንቅ ፈጣሪውን ያስቈጣዋል፤ ፈጣሪውን የሚያከብር ግን ለድሃ ምሕረትን ያደርጋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ድሀን የሚያስጨንቅ ፈጣሪውን ይሰድባል፤ ለድሀ ምሕረትን የሚያደርግ ግን ያከብረዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ድሀን የሚያስጨንቅ ፈጣሪውን ይሰድባል፥ ለድሀ ምሕረትን የሚያደርግ ግን ያከብረዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህዬሳቱዋ ናቂያ አሳይ ኡንቱንታ መዳዋ ጫሼ፤ ሽን መቶታንቻቶ ኬክያ አሳይ ጾሳ ቦንቼ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hiyyeesatuwaa naak'k'iyaa Asay unttuntta Med'd'eeddawaa c'ashee; shin metootanchchatoo keekkiyaa Asay S'oossaa bonchchee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Manqota naaqqiza asi istta medhdhidayssa cayees; metotanchchatas qadhettizaa gidikko Xoossa bonchchees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማንቆታ ናቂዛ ኣሲ ኢስታ ሜዳይሳ ጫዬስ፤ ሜቶታንቻታስ ቃቲዛ ጊዲኮ ጾሳ ቦንቼስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ማንቆታ ናቅያ አስ ኤንታ መዳይሳ ጫዬስ፤ ሽን መቶታንቾታስ ኬህያ አስ ፆሳ ቦንቼስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Manqota naaqiya asi enta medhidaysa cayees; shin metootanchotas keehiya asi Xoossaa bonchees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ድኾችን የሚያስጨንቅ ፈጣሪያቸውን ይንቃል፤ ለተቸገሩ የሚራራ ሁሉ ግን አምላክን ያከብራል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ድኾችን ማስጨነቅ ፈጣሪን መናቅ ነው፤ ለድኾች ቸርነትን ማድረግ ግን እግዚአብሔርን እንደ ማክበር ይቈጠራል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንድኻ ዝጭቍን ንፈጣሪኡ ይደፍር፤ ንስኡን ዝርህርህ ግና ንፈጣሪኡ የኽብር።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ንድኻ ዚጭቊን ንፈጣሪኡ ይጸርፍ፡ ንስኡን ዚርሕርሓሉ ግና የኽብሮ።