Proverbs 14:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናይ ሓቂ ምስክር ንነፍሳት የድሕን፡ ናይ ሓሶት ምስክር ግና ሓሶት ይዛረብ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እውነተኛ ምስክር ነፍስን ከክፉ ያድናል፥ ሐሰተኛ ግን ሐሰትን ያቀጣጥላል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እውነተኛ ምስክር ነፍሶችን ያድናል፤ በሐሰት የሚናገር ግን ሸንጋይ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እውነተኛ ምስክር ነፍሶችን ያድናል፥ በሐሰት የሚናገር ግን ሸንጋይ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቱሙ ማርካይ ሸምፑዋ አሼ፤ ሽን ዎርዱዋ ማርካይ ባለ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Tumu markkay shemppuwaa ashshee; shin wordduwaa markkay baletsee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tumu markkay shemppo ashshees; wordo markkay gidikko baleththees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቱሙ ማርካይ ሼምፖ ኣሼስ፤ ዎርዶ ማርካይ ጊዲኮ ባሌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቱማ ማርክ ሸምፖ አሼስ፤ ሽን ዎርዶ ማርክ ባለስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Tuma marki shempo ashshees; shin wordo marki balethees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እውነተኛ ምስክር ሕይወት ያድናል፤ ሐሰተኛ ምስክር ግን አባይ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እውነትን የሚናገር ምስክር ሕይወትን ያድናል፤ ሐሰት የሚናገር ምስክር ግን አታላይ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓቀኛ ምስክር ህይወት የድሕን፤ ሓሳዊ ምስክር ግና ጠባሪ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓቀኛ ምስክር ነፍሳት የድሕን፡ ሓሶት ዚዛረብ ግና ምጥባር ጥራይ እዩ። |