Proverbs 14:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ክፉእ ዝሓስቡዶ ኣይስሕቱን እዮም፧ ሕያውነትን ሓቅን ግና ነቶም ጽቡቕ ዝሓስቡ ክኾኑ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስሕተተኞች ክፉን ያስባሉ፤ ደጋጎች ግን ምሕረትንና እውነትን ያስባሉ። ክፋትንም የሚሠሩ ምሕረትንና ይቅርታን አያውቁም። ነገር ግን ታማኝነትና ቸርነት ደግ በሚሠሩ ዘንድ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ክፉ የሚያደርጉ ይስታሉ፤ ምሕረትና እውነት ግን መልካምን ለሚያደርጉ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ክፉ የሚያደርጉ ይስታሉ፥ ምሕረትና እውነት ግን መልካምን ለሚያደርጉ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢታባ ማቀትያዋንቱ ባሊኖ ግድክኖ? ሽን ሎኦባ ኦናዉ ሀልችያዋንቱ ቱማተነ አገና ሲቁዋ ደሚኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iitabaa mak'ettiyaawanttu baliino gidikkinoo? Shin lo"obaa ootsanaw halchchiyaawanttu tumatetsaanne aggena siik'uwaa demmiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iita halchchizayti suure ogeppe kare kezeettes dettenee? Lo7o qoppizayti gidikko siiqonne ammaneteth eheettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢታ ሃልቺዛይቲ ሱሬ ኦጌፔ ካሬ ኬዜቴስ ዴቴኔ? ሎኦ ቆፒዛይቲ ጊዲኮ ሲቆኔ ኣማኔቴ ኤሄቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኢታባ ማቀተይሳት ባሎሶና ግዶኮና? ሽን ሎኦባ ኦናዉ ሀልቸይሳት አማነተነ ሲቆ ደሞሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iitabaa maqeteysati baloosona gidokona? shin lo77oba oothanaw halcheysati ammanetethinne siiqo demmoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ክፉ ነገር የሚያቅዱ ከትክክለኛው መንገድ ይወጡ የለምን? በጎ ነገር የሚያቅዱ ግን ፍቅርንና ታማኝነትን ያተርፋሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ክፉ የሚያቅዱ ሰዎች ስሕተተኞች አይደሉምን? መልካምን ነገር የሚያቅዱ ግን ምሕረትንና ታማኝነትን ያገኛሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ክፉእ ዝሓስቡ ይጋገዩ፤ ምሕረትን ሓቅን ግና ነቶም ሰናይ ዝሓስቡ እየን።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም እከይ ዚሐስቡ ኣይጋገዩንዶ እዮም ምሕረትን ሓቅን ግና ነቶም ሰናይ ዚሐስቡ እዩ።