Proverbs 14:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድኻ ብብጻዩ እውን ከይተረፈ ይጽላእ፡ ሃብታም ግና ብዙሓት ኣዕሩኽ ኣለዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ባለጠጎች ወዳጆች ድሆች ወዳጆችን ይጠላሉ፤ የባለጠጎች ወዳጆች ግን ብዙዎች ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ድሀ በባልንጀራው ዘንድ የተጠላ ነው የባለጠጋ ወዳጆች ግን ብዙዎች ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ድሀ በባልንጀራው ዘንድ የተጠላ ነው፥ የሀብታም ወዳጆች ግን ብዙዎች ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህዬሳይ ባረ ሾሩዋንካ ዶሰተና፤ ሽን ዱረቶ ዳሮ ላገቱ ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hiyyeesay bare shooruwankka dosettenna; shin duretoo daro laggetuu de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Manqota istta laggetikka ixxeettes; duretas gidikko daro laggeti deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ማንቆታ ኢስታ ላጌቲካ ኢጼቴስ፤ ዱሬታስ ጊዲኮ ዳሮ ላጌቲ ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ማንቆይ ባ ሾሩዋን እፀቴስ፤ ሽን ዱረታስ ዳሮ ላገት ደኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Manqoy ba shooruwan ixetees; shin duretas daro laggeti de7oosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ድኾችን ወዳጆቻቸው እንኳ ይጠሏቸዋል፤ ባለጠጎች ግን ብዙ ወዳጆች አሏቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ድኻ ሰው በጐረቤቱ ዘንድ እንኳ የተጠላ ነው። ሀብታሞች ግን ብዙ ወዳጆች አሉአቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንድኻ ብፃዩ እኳ ይፀልኦ፤ ፈተውቲ ሃብታም ግና ብዙሓት እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንድኻ ብጻዩ እኳ ይጸልኦ፡ ፈተውቲ ሃብታም ግና ብዙሓት እዮም። |