Proverbs 14:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ብቕንዕናኡ ዚመላለስ ንእግዚኣብሄር ይፈርሖ። እቲ ብመገዱ ዝጋገ ግና ይንዕቖ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በቅንነት የሚሄድ ሰው እግዚአብሔርን ይፈራል፤ መንገዱን የሚያጣምም ግን ይናቃል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በቅን የሚሄድ ሰው እግዚአብሔርን ይፈራል፤ መንገዱን የሚያጣምም ግን ይንቀዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በቅን የሚሄድ ሰው ጌታን ይፈራል፥ መንገዱን የሚያጣምም ግን ይንቀዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሱረ ሀመትያ አሳይ መና ጎዳዉ ያዬ፤ ሽን ባረ ኦግያ ጌላይያ አሳይ መና ጎዳ ካ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Suure hamettiyaa Asay Med'inaa Godaw yayyee; shin bare ogiyaa geellayiyaa asay Med'inaa Godaa kad'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Suure hemettiza asi GODAAS yayyees; geella oge hemettizay gidikko iza kadhees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሱሬ ሄሜቲዛ ኣሲ ጎዳስ ያዬስ፤ ጌላ ኦጌ ሄሜቲዛይ ጊዲኮ ኢዛ ካስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሱረ ሄመትያ አስ ጎዳ ያዬስ፤ ሽን ባ ኦገ ጌላይያ አስ ጎዳ ካስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Suure hemetiya asi Godaa yayyees; shin ba oge geellayiya asi Godaa kadhees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አካሄዱ ቅን የሆነ ሰው እግዚአብሔርን ይፈራል፤ መንገዱ ጠማማ የሆነ ግን ይንቀዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አካሄዱ ቀጥተኛ የሆነ ሰው እግዚአብሔርን ይፈራል፤ መንገዱ ጠማማ የሆነ ሰው ግን እግዚአብሔርን አይፈራም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንእግዚኣብሄር ዝፈርሕ ብቕንዕና ይኸይድ፤ መንገዲ ዘቐይንን ግና ይንዕቖ።
Amharic Tigrinya 2011 ብቕንዕናኡ ዚመላለስ ንእግዚኣብሄር ይፈርሆ፡ መገዱ ዜጐብጥ ግና ይንዕቆ።