Proverbs 14:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ለባማት ዕሽነት ይወርሱ፡ ለባማት ግና ብፍልጠት ኣኽሊል ይኽደኑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አላዋቂዎች ሰዎች ክፋትን ይካፈላሉ፤ ዐዋቂዎች ሰዎች ግን ማስተዋልን ፈጥነው ይይዟታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አላዋቂዎች ሰዎች ስንፍናን ይወርሳሉ፤ ብልሆች ግን እውቀትን እንደ ዘውድ ይጭናሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አላዋቂዎች ሰዎች ስንፍናን ይወርሳሉ፥ ብልሆች ግን እውቀትን እንደ ዘውድ ይጭናሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቦዛቱ ባረንቱ ቦዛተ ጋትያ አኪኖ፤ ሽን ጭንጫቱ ኤራተ ካላቻዳን ዎናዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Boozatuu barenttu boozatetsaa gatiyaa akkiino; shin c'inc'c'atuu eratetsaa kallachchaadan wotsanawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wozina paceti eeyateth laattana; akeekanchchati gidikko erateth kallachcha mala goxxana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎዚና ፓጬቲ ኤያቴ ላታና፤ ኣኬካንቻቲ ጊዲኮ ኤራቴ ካላቻ ማላ ጎጻና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አኬክ ባይና አስ ባ ኤያተ ጋትያ ኤኮሶና፤ ሽን ጭንጫ አስ ኤራተ ካላቻዳ ጎፆሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Akeeki bayna asi ba eeyatetha gatiya ekoosona; shin cinca asi eratethi kallachada goxoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ብስለት የሌላቸው ተላላነትን ይወርሳሉ፤ አስተዋዮች ግን ዕውቀትን እንደ ዘውድ ይጭናሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አላዋቂዎች የስንፍናቸውን ዋጋ ይቀበላሉ፤ ብልኆች ግን ዕውቀትን እንደ አክሊል ይቀዳጃሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደናቝር ዕሽነት ይወርሱ፤ ለባማት ግና ዘውዲ ፍልጠት ይደፍኡ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ደናቚርቲ ዕሽነት ይርስተዩ፡ ለባማት ግና ፍልጠት ዘውዶም እዩ።