Proverbs 14:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓያል ንዅሉ ቓል ይኣምኖ፡ ለባም ግና ንመገዱ ይከታተሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዋህ ነገርን ሁሉ ያምናል፤ ዐዋቂ ግን ወደ ንስሓ ይመለሳል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዋህ ቃልን ሁሉ ያምናል፤ ብልህ ግን አካሄዱን ይመለከታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዋህ ቃልን ሁሉ ያምናል፥ ብልህ ግን አካሄዱን ይመለከታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቦዛ አሳይ ኡባ አማኔ፤ ሽን ጭንጫይ አኬኪደ ታንጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Booza Asay ubbaa ammanee; shin c'inc'c'ay akeekiide tanggee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Eeya asi ubbaa miish ammanees; cinccay gidikko akeekidi tanggees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤያ ኣሲ ኡባ ሚሽ ኣማኔስ፤ ጪንጫይ ጊዲኮ ኣኬኪዲ ታንጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤያ አስ ኡባባ አማኔስ፤ ሽን ጭንጫ አስ አኬክድ ታንጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Eeya asi ubbaba ammanees; shin cinca asi akeekidi tangees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ተላላ ሰው ሁሉን ያምናል፤ አስተዋይ ግን ርምጃውን ያስተውላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሞኝ ሰው የሚነግሩትን ሁሉ አምኖ ይቀበላል፤ ብልኆች ግን እርምጃቸውን በጥንቃቄ ይመረምራሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ገርሂ ሰብ ንዅሉ ቓል ይኣምን፤ ለባም ግና ነካይዳኡ ይጥንቀቕ።
Amharic Tigrinya 2011 ገርሂ ሰብ ንዂሉ ቓል ይኣንም፡ ለባም ግና ንስጒምቲ ይጥንቀቐለን።