Proverbs 13:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጽድቂ ነቲ ኣብ መገዲ ቕንዕ ዝበለ ይዕቅቦ፣ ክፍኣት ግና ንሓጥእ የጥፍኦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መንገዳቸው ቀና የሆነውን የዋሃንን ጽድቅ ትጠብቃቸዋለች፤ ኀጢአተኞችን ግን ኀጢአታቸው በደለኛ ታደርጋቸዋለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በመንገዱ ያለ ነውር የሚሄደውን ጽድቅ ይጠብቀዋል፤ ኃጢአት ግን ኃጢአተኛውን ይጥለዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በመንገዱ ያለ ነውር የሚሄደውን ጽድቅ ይጠብቀዋል፥ ኃጢአት ግን ኃጢአተኛውን ይጥለዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሱረ ደኡዋ ደእያ ኡራ አ ጽሎተይ ናጌ፤ ሽን ናጋራንቻ አ ናጋራይ ኩንድሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Suure de'uwaa de'iyaa uraa Aa s'illotetsay naagee; shin nagaranchchaa Aa nagaray kunddisee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xilloteththi Suure as naagees; iitateththi gidikko nagaranchcha dhayssees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎቴ ሱሬ ኣስ ናጌስ፤ ኢታቴ ጊዲኮ ናጋራንቻ ይሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሱረ ደኡዋ ደእያ ኡራ እያ ፅሎተይ ናጌስ፤ ሽን ናጋራንቾ እያ ናጋራይ ኦንጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Suure de7uwa de7iya uraa iya xillotethay naagees; shin nagarancho iya nagaray ongees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጽድቅ ቅን የሆነውን ሰው ትጠብቀዋለች፤ ክፋት ግን ኀጢአተኛውን ትጥለዋለች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ደጋግ ሰዎች ደግነታቸው ይጠብቃቸዋል፤ ኃጢአተኞችን ግን ኃጢአታቸው ያጠፋቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፅድቂ ነቲ ብመንገዱ ቕኑዕ ዝኾነ ይሕልዎ፤ ሓጢኣት ግና ንሓጥእ የውድቖ።
Amharic Tigrinya 2011 ጽድቂ ነቲ ብመገዱ ቕኑዕ ዝዀነ ትሕልዎ፡ ረሲእነት ግና ንሓጥእ የውድቖ።