Proverbs 13:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነፍሲ ሰነፋት ትብህግ የብላን፡ ነፍሲ ትጉሃት ግና ክትስብሕ እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የማይሠራ ሁሉ በምኞት ይኖራል። የደጋጎች እጅ ግን ይተጋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የታካች ሰው ነፍስ ትመኛለች፤ አንዳችም አታገኝም፤ የትጉ ነፍስ ግን ትጠግባለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የታካች ሰው ነፍስ ትመኛለች፥ አንዳችም አታገኝም፥ የትጉ ነፍስ ግን ትጠግባለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዛላይ አሞቴ፤ ሽን አያነ ደመና፤ ሽን ምኒደ ኦያዋንቱ ካላና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Azallay amottee; shin ayaanne demmenna; shin minniide ootsiyaawanttu kallana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Azallay keehi amottees shin aykkoka demmenna; minni ooththizayta amoy gidikko kumana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣዛላይ ኬሂ ኣሞቴስ ሺን ኣይኮካ ዴሜና፤ ሚኒ ኦዛይታ ኣሞይ ጊዲኮ ኩማና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አዛላይ አሞቴስ፤ አሞትኮነ አይባካ ደመና፤ ሽን ምንድ ኦይሳት ካላና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Azallay amottees; amotikonne aybaka demmenna; shin minnidi ootheysati kallana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰነፍ አጥብቆ ይመኛል፤ አንዳችም አያገኝም፤ የትጉሆች ምኞት ግን ይረካል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰነፍ አንድ ነገር ለማግኘት አጥብቆ ይመኛል፤ ይሁን እንጂ አያገኝም፤ ትጉህ ሠራተኛ ግን የሚፈልገውን ሁሉ ያገኛል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነፍሲ ሃካይ ሰብ ትምነ፥ ግና ሓንቲኳ ኣይትረክብን፤ ነፍሲ ትጉሃት ግና የመና ትፀግብ።
Amharic Tigrinya 2011 ነፍሲ ሃካይ ሃረር ትብል እሞ ገለ ኣይትረድብን፡ ነፍሲ ትጉሃት ግና ኣዝያ ትጸግብ።