Proverbs 13:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ክፉእ ንሓጥኣን ይስዕብዎም፡ ጻድቃን ግና ጽቡቕ ዓስቢ ኪረኽቡ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በደለኞችን ክፉ ነገር ይከተላቸዋል፤ ጻድቃንን ግን መልካም ነገር ያገኛቸዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ክፉ ነገር ኃጢአተኞችን ያሳድዳቸዋል፤ ጻድቃን ግን መልካሙን ዋጋ ይቀበላሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ክፉ ነገር ኃጢአተኞችን ያሳድዳቸዋል፥ ጻድቃን ግን መልካሙን ዋጋ ይቀበላሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ናጋራንቻቱዋ ኢታ ካጫይ ካሌ፤ ሽን ጽሎቱ ሎኦ ኦሱዋ ዎይቱዋ አካና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Nagaranchchatuwaa iita kaac'ay kaallee; shin s'illotuu lo"o oosuwaa woytuwaa akkana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nagaranchchata iita qaaday kaallees; dureteththi gidikko xillotas imettiza woyto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናጋራንቻታ ኢታ ቃዳይ ካሌስ፤ ዱሬቴ ጊዲኮ ጺሎታስ ኢሜቲዛ ዎይቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናጋራንቾታ ኢታ ቃዳይ ካሌስ፤ ሽን ዱረተ ፅሎታ ዎይቶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nagaranchota iita qaaday kaallees; shin duretethi xillota woyto.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መጥፎ ዕድል ኀጢአተኛን ይከታተላል፤ ብልጽግና ግን የጻድቃን ዋጋ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኃጢአተኞችን በሄዱበት ስፍራ ሁሉ መከራ ይከተላቸዋል፤ ደጋግ ሰዎች ግን የመልካም ሥራቸውን ዋጋ ያገኛሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሓጥኣን ክፉእ ነገር የሳጕጎም፤ ፃድቃን ግና ሰናይ ዓስቢ ይቕበሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሓጥኣን ሕሰም የባርሮም፡ ጻድቃን ግና ብሰናይ ይፍደዩ።