Proverbs 13:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰብ ካብ ፍረ ኣፉ ጽቡቕ ይበልዕ፡ ነፍሲ ኣበሰርቲ ግና ዓመጽ ክትበልዕ እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደግ ሰው ከጽድቅ ፍሬ መልካምን ይበላል፤ የዐመፀኞች ነፍሳት ግን በጨርቋነታቸው ይጠፋሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰው ከአፉ ፍሬ መልካምን ይበላል፤ የዓመፀኞች ነፍስ ግን ግፍን ትሻለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰው ከአፉ ፍሬ መልካምን ይበላል፥ የዓመፀኞች ነፍስ ግን ግፍን ትሻለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሳይ ባረ ዶናፐ ከስያ ቃላን ሎኦባ አኬ፤ ሽን አማንተናዋንቱ ማካላባ አሞቲኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Asay bare doonaappe kesiyaa k'aalan lo"obaa akkee; shin ammanttennawanttu makkalabaa amottiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Asi ba doonappe ke7iza qaalan lo7o miish demmees; ammanettonttayti gidikko makkallateth amotteettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣሲ ባ ዶናፔ ኬኢዛ ቃላን ሎኦ ሚሽ ዴሜስ፤ ኣማኔቶንታይቲ ጊዲኮ ማካላቴ ኣሞቴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አስ ባ ዶናፐ ከይያ ቃላን ሎኦባ ኤኬስ፤ ሽን አማነቶናይሳት ማካላባ አሞቶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asi ba doonape keyiya qaalan lo77oba ekees; shin ammanetonaysati makallaba amottoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰው ከከንፈሩ ፍሬ መልካም ነገር ያገኛል፤ ወስላቶች ግን ዐመፅን ይናፍቃሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ደጋግ ሰዎች የመልካም አነጋገራቸውን ዋጋ ይቀበላሉ፤ የአታላዮች ምኞት ግን የግፍ ሥራ ለመፈጸም ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰብ ካብ ፍረ ኣፉ ሰናይ ይምገብ፤ ነፍሲ ዓመፀኛታት ግና ግፍዒ ትምገብ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰብ ብፍረ ኣፉ ሰናይ ይስሰ፡ ነፍሲ እቶም ጠለምቲ ግና ግፍዒ ትምገብ።