Proverbs 12:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቃላት ረሲኣን ደም ይደሊ፡ ኣፍ ቅኑዓት ግና ከድሕኖም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኃጥኣን ምክር ተንኮል ነው። የቅኖች አፍ ግን ይታደጋቸዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የኃጥኣን ቃል ደምን ለማፍሰስ ትሸምቃለች፤ የቅኖች አፍ ግን ይታደጋቸዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የክፉ ሰዎች ቃላት ደምን ለማፍሰስ ያደባሉ፥ የቅኖች አፍ ግን ያድናቸዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢታቱዋ ሃሳያይ አሳ ዎናሳ፤ ሽን ጽሎቱዋ ሃሳያይ ኡንቱንታ አሼ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iitatuwaa haasayay asaa wod'anaassa; shin s'illotuwaa haasayay unttuntta ashshee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iitata haasayay as wodhees; xillota haasayay gidikko as ashshees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢታታ ሃሳያይ ኣስ ዎስ፤ ጺሎታ ሃሳያይ ጊዲኮ ኣስ ኣሼስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኢታታ ዞረታይ አሳ ቆሀናሳ፤ ሽን ፅሎታ ዞረታይ ኤንታ አሻናሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iitata zoretay asa qohanaasa; shin xillota zoretay enta ashshanaasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የክፉዎች ቃል ደም ለማፍሰስ ታደባለች፤ የቅኖች ንግግር ግን ይታደጋቸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ክፉዎች ሰውን ለማጥፋት በንግግራቸው ያጠምዳሉ፤ የቀጥተኞች ንግግር ግን ያድናቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዘረባ ሓጥኣን ደም ንምፍሳስ ተድቢ፤ ኣፍ ቅኑዓት ግና የናግፎም።
Amharic Tigrinya 2011 ዘረባ ረሲኣን ንምፍሳስ ደም የድቢ፡ ኣፍ እቶም ቅኑዓት ግና የድሕኖም።