Proverbs 12:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓሳብ ጻድቃን ቅኑዕ እዩ፣ ምኽሪ ረሲኣን ግና ተንኮል እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጻድቃን አሳብ ቅን ነው፤ ኃጥኣን ግን ሽንገላን ያስተምራሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጻድቃን አሳብ ቅን ነው፤ የኃጥኣን ምክር ግን ተንኰል ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጻድቃን አሳብ ቅን ነው፥ የክፉዎች ምክር ግን ሽንገላ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽሎቱዋ ቆፋይ ሱረ፤ ሽን ኢታቱዋ ዞሪ ጭሙዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'illotuwaa k'ofay suure; shin iitatuwaa zorii c'imuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xillota qofay suure; iitata zorey gidikko cimo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎታ ቆፋይ ሱሬ፤ ኢታታ ዞሬይ ጊዲኮ ጪሞ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅሉዋ ቆፋይ ሱረ፤ ሽን ኢታታ ዞረይ ጭሞ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xilluwa qofay suure; shin iitata zorey cimo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጻድቃን ሐሳብ ቀና ነው፤ የክፉዎች ምክር ግን ሸር አለበት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእውነተኞች ሰዎች ሐሳብ የቀና ነው፤ የክፉዎች ምክር ግን አታላይነት ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓሳብ ፃድቃን ቅኑዕ እዩ፤ ምኽሪ ሓጥኣን ግና ተንኰል እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሓሳብ ጻድቃን ቅኑዕ እዩ፡ ምኽሪ ረሲኣን ግና ጥበራ እዩ።