Proverbs 12:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጻድቕ ካብ ብጻዩ ይበልጽ፡ መገዲ ረሲኣን ግና የስሕቶም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ራሱን የሚያውቅ ሰው ለራሱ ጻድቅ ነው፤ የክፉዎች ሥራ ግን መልካም አይደለም። የሚበድሉ ሰዎችን ክፉ ይከተላቸዋል፥ የኃጥኣን መንገዳቸውም ታስታቸዋለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጻድቅ ለባልንጀራው መንገዱን ያሳያል፤ የኀጥኣን መንገድ ግን ታስታቸዋለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጻድቅ ለባልንጀራው መንገዱን ያሳያል፥ የኀጥኣን መንገድ ግን ታስታቸዋለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽሎ አሳይ ባረ ሾሩዋ ዞሪደ፥ ሱረ ኦግያ ካለ፤ ሽን ኢታቱዋ ኦጊ ቱሙዋፐ ሃሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'illo Asay bare shooruwaa zoriidde, suure ogiyaa kaaletsee; shin iitatuwaa ogii tumuwaappe haassee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xillo asi ba lagge lo7o zore zorees; iitata zorey gidikko tuma ogeppe haassees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎ ኣሲ ባ ላጌ ሎኦ ዞሬ ዞሬስ፤ ኢታታ ዞሬይ ጊዲኮ ቱማ ኦጌፔ ሃሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅሎ አስ ባ ሾሩዋ ዞርድ፥ ሱረ ኦገ ካለስ፤ ሽን ኢታት ኦገ ቱማፐ ሃሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xillo asi ba shooruwa zoridi, suure oge kaalethees; shin iitati oge tumaape haassees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጻድቅ ሰው ለወዳጁ መልካም ምክር ይሰጣል፤ የክፉዎች መንገድ ግን ወደ ስሕተት ይመራቸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እውነተኛ ሰው ወዳጁን በመምከር ወደ ቅን መንገድ ይመራዋል፤ የዐመፀኞች መንገድ ግን ከእውነት የሚያርቅ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፃድቕ ንብፃዩ መንገዲ የርእዮ፤ ንሓጥኣን ግና መንገዶም የጋግዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ጻድቕ ንብጻዩ መገዲ ይሕብሮ፡ ንረሲኣን ግና መገዶም ተጋግዮም።