Proverbs 12:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኢድ ትጉሃት ክትገዝእ እያ፡ ሰነፋት ግና ግብሪ ይኽፈሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የተመረጡ ሰዎች እጅ ፈጥኖ ይገዛል፤ ሐሰተኞች ሰዎች ግን ለምርኮ ይሆናሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የትጉ እጅ ትገዛለች፤ የታካች እጅ ግን ትገብራለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የትጉ እጅ ትገዛለች፥ የታካች እጅ ግን ትገብራለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ምኒደ ኦያ ኡራይ ደርያ ሞዴ፤ ሽን አዛላይ ሞደቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Minniide ootsiyaa uray deriyaa mooddee; shin azallay moodettee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Minni ooththiza asi dere haarees; azallay aylle gidees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚኒ ኦዛ ኣሲ ዴሬ ሃሬስ፤ ኣዛላይ ኣይሌ ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምንድ ኦያ ኡራይ ደረ ሃሬስ፤ ሽን አዛላ አስ ሃረቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Minnidi oothiya uray dere haarees; shin azalla asi haaretees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ትጉህ እጆች ለገዥነት ሲያበቁ፣ የስንፍና ፍጻሜ ግን የባርነት ሥራ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሥራ ትጉህ መሆን ገዢ ያደርጋል፤ ሰነፍ መሆን ግን ተገዢ ያደርጋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢድ ትጉህ ትገዝእ፤ ኢድ ሃካይ ግና ትግብር።
Amharic Tigrinya 2011 ኢድ ትጉሃት ክትገዝእ እያ፡ እታ ሃካይ ግና ክትግብር እያ።