Proverbs 12:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓሳዊ ከናፍር ንእግዚኣብሄር ፍንፉን እዩ፣ እቶም ሓቂ ዚገብሩ ግና ባህ ይብሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሐሰተኛ ከንፈር በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፤ እውነትን የሚያደርጉ ግን በእርሱ ዘንድ የተወደዱ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ውሸተኛ ከንፈር በእግዚአብሔር ዘንድ አሰጸያፊ ነው፤ እውነትን የሚያደርጉ ግን በእርሱ ዘንድ የተወደዱ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ውሸተኛ ከንፈር በጌታ ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ እውነትን የሚያደርጉ ግን በእርሱ ዘንድ የተወደዱ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ዎርዳንቻቱዋ እጼ፤ ሽን ቱማንቻ አሳቱዋን እ ናሸቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday worddanchchatuwaa is's'ee; shin tumanchcha asatuwaan I nashettee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY wordo haasaya harasettees; tumanchchatan gidikko ufayettees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ዎርዶ ሃሳያ ሃራሴቴስ፤ ቱማንቻታን ጊዲኮ ኡፋዬቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ዎርዳንቾታ እፄስ፤ ሽን ቱማንቾ አሳታን እ ኡፋይቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday wordanchota ixees; shin tumancho asatan I ufaytees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ሐሰተኛ ከንፈርን ይጸየፋል፤ በእውነተኞች ሰዎች ግን ደስ ይለዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ሐሰተኛ አንደበትን ይጸየፋል፤ በእውነተኞች ሰዎች ግን ይደሰታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓሰውቲ ኸናፍር ብእግዚኣብሄር ኣፀየፍቲ እየን፤ እቶም ሓቀኛታት ግና የሐጕስዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሓሰውቲ ኸናፍር ኣብ እግዚኣብሄር ፍንፋናት እየን፡ እቶም ሓቂ ዚገብሩ ግና የሐጒስዎ።