Proverbs 12:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እኩያት ግና ብኽፉእ ኪመልኡ እዮም፡ ንጻድቃን ክፉእ ኣይኪበጽሖምን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጻድቅን ምንም ክፉ ነገር ደስ አያሰኘውም፤ ክፉዎች ግን ክፋትን የተሞሉ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጻድቅን መከራ አያገኘውም፤ ኀጥኣን ግን ክፋትን የተሞሉ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጻድቅን መከራ አያገኘውም፥ ኀጥኣን ግን ክፋትን የተሞሉ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽሎቱዋ መቱ ጋከና፤ ሽን ኢታቶ መቶፐ አትና፥ ሀራባይ ደኤና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'illotuwaa metuu gakkenna; shin iitatoo metoppe attina, harabay de'enna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xillota qohoy gakkenna; iitati gidikko meto kallana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎታ ቆሆይ ጋኬና፤ ኢታቲ ጊዲኮ ሜቶ ካላና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅሎታ መቶይ ጋከና፤ ሽን ኢታታስ መቶይ ዳራና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xillota metoy gakenna; shin iitatas metoy darana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጻድቃን ጕዳት አያገኛቸውም፤ ክፉዎች ግን በመከራ የተሞሉ ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ደጋግ ሰዎች ምንም ክፉ ነገር አይገጥማቸውም፤ ክፉዎች ግን መከራ ይበዛባቸዋል። የሚያተርፉት ነገር የለም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንፃድቕ ክፉእ ኣይረኽቦን፤ ሓጥኣን ግና ኽፍኣት ዝተመልኡ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ንጻድቕ ገለ ኽፋእ ኣይረኽቦን፡ ረሲኣን ግና ሕሰም መሊእዎም እዩ።