Proverbs 12:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ረሲእ ብበደል ከንፈሩ ይታፈን፣ ጻድቕ ግና ካብ ጸበባ ይወጽእ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኀጢአተኛ ሰው በከንፈሩ ኀጢአት ወደ ወጥመድ ይወድቃል፤ ጻድቅ ግን ከእርሱ ያመልጣል። አስፍቶ የሚመለከት ሰው ብዙ ምሕረትን ያገኛል። ድንገት በበር የሚገናኝ ግን ነፍሳትን ያስጨንቃል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ክፉ ሰው በከንፈሩ ኃጢአት ይጠመዳል፤ ጻድቅ ግን ከመከራ ያመልጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ክፉ ሰው በከንፈሩ ኃጢአት ይጠመዳል፥ ጻድቅ ግን ከመከራ ያመልጣል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢታ አሳ አ ዶናፐ ከሴዳ ሃሳያይ ጲረ ግዲደ ኦይቄ፤ ሽን ጽሉ መቱዋፐ ከስ አኬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iita asaa Aa doonaappe keseedda haasayay p'ire gidiide oyk'k'ee; shin s'illuu metuwaappe kessi akkee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iita asi ba haasayda iita haasayan oykettees; xilloy gidikko metoppe kessi ekki attees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢታ ኣሲ ባ ሃሳይዳ ኢታ ሃሳያን ኦይኬቴስ፤ ጺሎይ ጊዲኮ ሜቶፔ ኬሲ ኤኪ ኣቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኢታ አሳ እያ ዶናፐ ከይዳ ኦድ ፅሄ ግድድ ኦይኬስ፤ ሽን ፅሎይ መቶፐ ከስ ኤኬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iita asa iya doonape keyida odi xihe gididi oykees; shin xilloy metope kessi ekees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ክፉ ሰው በእኩይ ንግግሩ ይጠመዳል፤ ጻድቅ ሰው ግን ከመከራ ያመልጣል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ክፉን ሰው የራሱ ክፉ ንግግር ወጥመድ ሆኖ ይይዘዋል። ደግ ሰው ግን ከመከራ ያመልጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ክፉእ ሰብ ብሓጢኣት ከንፈሩ ይጥለፍ፤ ፃድቕ ግና ኻብ መከራ የምልጥ።
Amharic Tigrinya 2011 እኩይ ሰብ ብሓጢኣት ከናፍሩ ይጥለፍ፡ ጻድቕ ግና ካብ መከራ ይመሉቕ።