Proverbs 12:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ምድሩ ዚዓዪ ብእንጌራ ኪጸግብ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ምድሩን የሚያርሳት ሰው እንጀራን ይጠግባል፤ ቦዘኔነትን የሚከተል ግን የአእምሮ ድህነትን ይሰበስባል። በወይን ግብዣ ራሱን ደስ የሚያሰኝ ሰው በሰውነቱ ውርደትን ያመጣል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ምድሩን የሚሠራ ሰው እንጀራ ይጠግባል፤ ለከንቱ ነገር የሚሮጥ ግን አእምሮ የጐደለው ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መሬቱን የሚቆፍር ሰው እንጀራ ይጠግባል፥ ለከንቱ ነገር የሚሮጥ ግን ማስተዋል የተሣነው ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረ ቢታ ምንስ ኦያ ኡራይ ካ ካሌ፤ ሽን ፓናባ የደርስያ ኡራዉ አኬካይ ፓጬዳዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bare biittaa minisi ootsiyaa uray katsaa kallee; shin patsennabaa yederssiyaa uraw akeekay pac'c'eeddawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ba biittaa minththi ooththiza asi kath kallees; akeekay paccida asi go7ay baynda hidota gooddees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባ ቢታ ሚን ኦዛ ኣሲ ካ ካሌስ፤ ኣኬካይ ፓጪዳ ኣሲ ጎኣይ ባይንዳ ሂዶታ ጎዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባ ቢታ ምን ኦያ ኡራይ ካ ካሌስ፤ ሽን ፓናባ የደያ ኡራይ አኬክ ፓጭዳይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ba biitta minthi oothiya uray kathi kallees; shin pathonnaba yedethiya uray akeeki pacidaysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መሬቱን የሚያርስ የተትረፈረፈ ምግብ ያገኛል፤ ከንቱ ተስፋን የሚያሳድድ ግን ማመዛዘን ይጐድለዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ትጉህ ገበሬ የተትረፈረፈ ምግብ ይኖረዋል፤ በከንቱ ምኞት መጠመድ ግን ሞኝነት ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መሬቱ ዝሓርስ ሰብ፥ እንጀራ ይፀግብ፤ ንኸንቱ ነገር ዝጐዪ ግና ኣእምሮ ዝጐደሎ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ምድሪ ዚወላውል ሰብ እንጌራ ይጸግብ፡ ንኸንቱነት ዚኽተል ግና ኣእምሮ የብሉን።