Proverbs 12:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጻድቕ ሰብ ንህይወት እንስሳኡ ይሓስበሉ፣ ምሕረት እኩያት ግና ጨካን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጻድቅ ሰው ለእንስሳው ነፍስ ይራራል፤ የኃጥኣን ምሕረት ግን አለመመጽወት ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጻድቅ ሰው ለእንስሳው ነፍስ ይራራል፤ የኀጥኣን ምሕረት ግን ጨካኝ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጻድቅ ሰው ለእንስሳው ነፍስ ይራራል፥ የክፉ ሰው ርኅራኄ ግን ጭካኔ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽሎ አሳይ ባረ መህያዉ ቃረቴ፤ ሽን ኢታ አሳ ኬካተዉ መቀ ባዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'illo Asay bare mehiyaw k'arettee; shin iita asaa keekatetsaw mek'etsi baawa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xillo asi ba mehes qadhettees; iita asi kiyattees giikkoka menxe iita.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎ ኣሲ ባ ሜሄስ ቃቴስ፤ ኢታ ኣሲ ኪያቴስ ጊኮካ ሜንጼ ኢታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅሎ አስ ባ መሄስ ቃቴስ፥ ሽን ዎዛና ምኖ አሳስ ቃይ ባዋ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xillo asi ba mehes qadhetees, shin wozana mino asas qadhey baawa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጻድቅ ሰው ለእንስሳቱ ይራራል፤ ክፉዎች ራሩ ቢባል እንኳ ዞሮ ዞሮ ሥራቸው ጭካኔ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ደግ ሰው ለቤቱ እንስሳት ይራራል፤ የክፉ ሰው ርኅራኄ ግን ጭካኔ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፃድቕ ሰብ ንነፍሲ እንስሳኡ ይርህርህ፤ ልቢ ሓጥኣን ግና ጨካን እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ጻድቕ ንነፍሲ እንስሳኡ ይርሕርሓሉ፡ ልቢ ረሲኣን ግና ጨካን እዩ።