Proverbs 11:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጽድቂ ቅኑዓት ኬድሕኖም እዩ፣ በደለኛታት ግና ብትሪ ኺሕዙ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቅኖች ሰዎችን ጽድቃቸው ይታደጋቸዋል፤ ኃጥኣን ግን ባለማወቃቸው ይጠመዳሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቅኖችን ጽድቃቸው ይታደጋቸዋል፤ ወስላቶች ግን በምኞታቸው ይጠመዳሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ቅኖችን ጽድቃቸው ይታደጋቸዋል፥ ወስላቶች ግን በምኞታቸው ይጠመዳሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሱረቱዋ ኡንቱንቱ ጽሎተይ አሼ፤ ሽን አማነተናዋንታ ኡንቱንቱ አሙ ጲረ ግዲደ ኦይቃና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Suuretuwaa unttunttu s'illotetsay ashshee; shin ammanettennawantta unttunttu amuu p'ire gidiide oyk'k'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Suureta istta xilloteththi ashshees; gido attiin malteti bantta iita amon oykettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሱሬታ ኢስታ ጺሎቴ ኣሼስ፤ ጊዶ ኣቲን ማልቴቲ ባንታ ኢታ ኣሞን ኦይኬታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሱረታ ኤንታ ፅሎተይ አሼስ፤ ሽን አማነቶናይሳታ ኤንታ አሞይ ፅሄ ግድድ ኦይካና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Suureta enta xillotethay ashshees; shin ammanetonayisata enta amoy xihe gididi oykana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቅኖችን ጽድቃቸው ትታደጋቸዋለች፤ ወስላቶች ግን በክፉ ምኞታቸው ይጠመዳሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቅን ሰው በደግነቱ ይድናል፤ እምነት የማይጣልበት ሰው ግን የራሱ ክፉ ምኞት ወጥመድ ሆኖ ይይዘዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቶም ቅኑዓት ፅድቆም የናግፎም፤ ነቶም ወስላታታት ግና ኽፍኣቶም መፈንጠር ይኾኖም።
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ቅኑዓት ጽድቆም የናግፎም፡ ነቶም ጠለምቲ ግና ክፍኣቶም ይሕዞም።