Proverbs 11:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብሃብቱ ዚውከል ኪወድቕ እዩ፣ ጻድቃን ግና ከም ጕንዲ ይዕምብብ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በባለጠግነቱ የሚተማመን ሰው ይወድቃል፤ ጻድቃንን የሚቀበል ግን ይለመልማል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በባለጠግነቱ የሚተማመን ሰው ይወድቃል ጻድቃን ግን እንደ ቅጠል ይለመልማሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በባለጠግነቱ የሚተማመን ሰው ይወድቃል፥ ጻድቃን ግን እንደ ቅጠል ይለመልማሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረ ዱረተን አማነትያ አሳይ ኩንዳና፤ ሽን ጽሎቱ ባልጉዋ ምዳን ዳሻና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bare duretetsan ammanettiyaa Asay kunddana; shin s'illotuu balgguwaa mitsaadan daashana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ba dureteththan ammanettiza asi kundana; xilloti gidikko lo7o miththa mala cililana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባ ዱሬቴን ኣማኔቲዛ ኣሲ ኩንዳና፤ ጺሎቲ ጊዲኮ ሎኦ ሚ ማላ ጪሊላና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባ ዱረተ አማነትያ አስ ኩንዳና፤ ሽን ፅሎት ባልጎ ምዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ba duretetha ammanetiya asi kundana; shin xilloti balgo mithada.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሀብቱ የሚታመን ሁሉ ይወድቃል፤ ጻድቃን ግን እንደ አረንጓዴ ቅጠል ይለመልማሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሀብታቸው የሚተማመኑ ሰዎች እንደ ቅጠል ይረግፋሉ፤ እውነተኞች ሰዎች ግን እንደ መልካም ተክል ይለመልማሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብሃብቱ ዝእመን ይወድቕ፤ ፃድቃን ግና ኸም ቈፅሊ ይልምልሙ።
Amharic Tigrinya 2011 ብሃብቱ ዚእመን ይወድቕ፡ ጻድቃን ግና ከም ቈጽሊ ይልምልሙ።