Proverbs 11:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ክፉኣት ልቢ ዘለዎም ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ፍንፉናት እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጠማማ መንገድ በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፤ በመንገዳቸው ፍጹማን የሆኑ ግን በፊቱ የተመረጡ ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ልበ ጠማሞች በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊዎች ናቸው፤ በመንገዳቸው ፍጹማን የሆኑ ግን የተወደዱ ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ልበ ጠማሞች በጌታ ዘንድ አስጸያፊዎች ናቸው፥ በመንገዳቸው ፍጹማን የሆኑ ግን የተወደዱ ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ኢታ ቆፋይ ደእያ አሳቱዋ እጼ፤ ሽን ሱረ ሀመትያዋንቱን ናሸቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday iita k'ofay de'iyaa asatuwaa is's'ee; shin suure hamettiyaawanttun nashettee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY iita qofay de7iza asata shaatettees; gido attiin suure hemettizaytan ufayettees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢታ ቆፋይ ዴኢዛ ኣሳታ ሻቴቴስ፤ ጊዶ ኣቲን ሱሬ ሄሜቲዛይታን ኡፋዬቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ኢታ ቆፋይ ደእያ አሳታ እፄስ፤ ሽን ሱረ ሄመተይሳታን ኡፋይቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday iita qofay de7iya asata ixees; shin suure hemeteysatan ufaytees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ልበ ጠማሞችን ይጸየፋል፤ በመንገዳቸው ነቀፋ በሌለባቸው ሰዎች ግን ደስ ይሰኛል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ልበ ጠማሞችን ይጸየፋል። ነቀፋ በሌለበት መንገድ በሚሄዱ ሰዎች ይደሰታል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ነቶም ጠዋይ ዝልቦም ይፅየፎም፤ ብመንገዶም ፍፁማት ዝኾኑ ግና ዝተፈተዉ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ጠዋይ ዝልቦም ኣብ እግዚኣብሄር ፍንፋናት እዮም፡ እቶም ብመገዶም ፍጹማት ግና የሐጒስዎ። |