Proverbs 11:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዝተነጽገ ሰብ ምስጢር ይገልጽ፡ እቲ ብመንፈስ እሙን ግና ነቲ ነገር ይሓብኦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሁለት ምላስ የሆነ ሰው የጉባኤን ምሥጢር ይገልጣል፤ በአንደበቱ የታመነ ግን ነገርን ይሰውራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለሐሜት የሚሄድ ምሥጢሩን ይገልጣል፤ በመንፈስ የታመነ ግን ነገሩን ይሰውራል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለሐሜት የሚሄድ ምሥጢሩን ይገልጣል፥ በመንፈስ የታመነ ግን ነገሩን ይሰውራል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዝግርያ አሳይ ጹራ ላሌ፤ ሽን አማነትያ አሳይ ጹራ ገን።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Zigiriyaa Asay s'uuraa laalee; shin ammanettiyaa Asay s'uuraa gentsee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Zigirza asi xuura laallees; ammanettiza asi gidikko xuura naagees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዚጊርዛ ኣሲ ጹራ ላሌስ፤ ኣማኔቲዛ ኣሲ ጊዲኮ ጹራ ናጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዝግርያ አስ ፁራ ላሌስ፤ ሽን አማነትያ አስ ፁራ ገንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Zigiriya asi xuuraa laallees; shin ammanetiya asi xuuraa genthees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሐሜተኛ ምስጢር አይጠብቅም፤ ታማኝ ሰው ግን ምስጢር ይጠብቃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሐሜተኛ ሰው ምሥጢር አይጠብቅም፤ ታማኝ ሰው ግን ምሥጢርን ሰውሮ ይይዛል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ክሓሚ ዝዘውር ምስጢር የውፅእ፤ ብመንፈስ እሙን ዝኾነ ግና ንነገር ይስውር።
Amharic Tigrinya 2011 እናመሐየ ዚዘውርሲ ምስጢር ይቐልዕ፡ እቲ እሙን ልቢ ዘለዎ ግና ንነገር ይስውሮ።