Proverbs 11:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጥበብ ዘይብሉ ንብጻዩ ይንዕቆ፡ ኣእምሮ ዘለዎ ሰብ ግና ስቕ ይብል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጥበብ የጐደለው የሀገሩን ሰው ይንቃል። ብልህ ሰው ግን ጸጥታን ያመጣል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወዳጁን የሚንቅ እርሱ አእምሮ የጐደለው ነው፤ አስተዋይ ግን ዝም ይላል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወዳጁን የሚንቅ ልበ ጐደሎ ነው፥ አስተዋይ ሰው ግን ዝም ይላል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረ ሾሩዋ ካያ ኡራዉ ዎዛናይ ባዋ፤ ሽን አኬካንቻ ኡራይ ጮኡ ጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bare shooruwaa kad'iyaa uraw wozanay baawa; shin akeekanchcha uray c'o"u gee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wozina pace asi ba shooroza kadhees; akeekanchcha asi gidikko ba doona shiishshi ekkees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎዚና ፓጬ ኣሲ ባ ሾሮዛ ካስ፤ ኣኬካንቻ ኣሲ ጊዲኮ ባ ዶና ሺሺ ኤኬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባ ሾሩዋ ካያ ኡራስ ዎዛን ባዋ፤ ሽን አኬካንቾ ኡራይ ስእ ጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ba shooruwa kadhiya uraas wozani baawa; shin akeekancho uray si77i gees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ማመዛዘን የጐደለው ሰው ባልንጀራውን ያንኳስሳል፤ አስተዋይ ግን አንደበቱን ይገዛል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በንቀት ተናግሮ ሰውን የሚያዋርድ፥ ማስተዋል የጐደለው ነው፤ አስተዋይ ሰው ግን ዝም ይላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንብፃዩ ዝንዕቕ ኣእምሮ ዝጐደሎ እዩ፤ ለባም ግና ስቕ እዩ ዝብል።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ንብጻዩ ዚንዕቕ ኣእምሮ የብሉን፡ ለባም ግና ስቕ ይብል።