Proverbs 10:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ልቢ ለባም ትእዛዛት ኪቕበል እዩ፣ ዚጭርሕ ዓሻ ግና ኪወድቕ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በልቡ ጠቢብ የሆነ ትእዛዝን ይቀበላል፤ በከንፈሩ የማይታገሥ ግን በመሰናክል ይወድቃል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በልቡ ጠቢብ የሆነ ትእዛዝን ይቀበላል፤ በከንፈሩ የሚሰንፍ ግን ይወድቃል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በልቡ ጠቢብ የሆነ ትእዛዝን ይቀበላል፥ በከንፈሩ ሞኝ የሆነ ግን ይወድቃል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዳ ኤራንቻቱ አዛዜዳዋ ኦኖ፤ ሽን ቦዛተን ጮ ዶናትያዋንቱ ባሻዉ ቢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aad'd'eeda eranchchatuu azazeeddawaa ootsiino; shin boozatetsan c'oo doonatiyaawanttu bashshaw biino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Aadho eranchchay azazo ero gi ekkees; lom7ulom7iza eeyati gidikko bashshaso beettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣ ኤራንቻይ ኣዛዞ ኤሮ ጊ ኤኬስ፤ ሎምኡሎምኢዛ ኤያቲ ጊዲኮ ባሻሶ ቤቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጭንጫ አስ ኪትዳባ ኦስ፤ ሽን ኤያ አስ ዮኮ ቤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Cinca asi kiittidaba oothees; shin eeya asi dhayoko bees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በልቡ ጠቢብ የሆነ ትእዛዝ ይቀበላል፤ ለፍላፊ ተላላ ግን ወደ ጥፋት ያመራል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእውነት ጥበበኛ የሆነ ሰው ትእዝዞችን ይቀበላል፤ የሚለፈልፉ ሞኞች ግን ወደ ጥፋት ያመራሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ለባም ሰብ ምኽሪ ብምስትውዓል ይቕበል፤ ብኸንፈሩ ዝሰንፍ ግና ይወድቕ።
Amharic Tigrinya 2011 ጠቢብ ዝልቡ ትእዛዛት ይቕበል፡ ዓሻ ዝኸናፍሩ ግና ይወድቕ።