Proverbs 10:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስ ድኽምቲ ኢድ ዚገጥም ድኻ ይኸውን፡ ኢድ ትጉህ ግና ሃብታም ይገብሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሐኬተኛ እጅ ችግረኛ ያደርጋል፤ የትጉህ እጅ ግን ባለጠጋ ያደርጋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የታካች እጅ ችግረኛ ታደርጋለች፤ የትጉ እጅ ግን ባለጠጋ ታደርጋለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የታካች እጅ ችግረኛ ታደርጋለች፥ የትጉ እጅ ግን ሀብታም ታደርጋለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዛላተይ ማንቂሴ፤ ሽን ምኒደ ኦያዌ ዱረዬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Azallatetsay mank'k'issee; shin minniide ootsiyaawe dureyee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Azallateththi manqisees; minni oosoy gidikko duresees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣዛላቴ ማንቂሴስ፤ ሚኒ ኦሶይ ጊዲኮ ዱሬሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አዛላተ ማንቅሴስ፤ ሽን ምንድ ኦሶይ ዱረዬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Azallatethi manqisees; shin minnidi oosoy dureyees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰነፍ እጆች ሰውን ያደኸያሉ፤ ትጉህ እጆች ግን ብልጽግናን ያመጣሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስንፍና ያደኸያል፤ ተግቶ መሥራት ግን ያበለጽጋል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢድ ሃካይ ድኻ ትገብር፤ ኢድ ትጉህ ግና ሃብታም ትገብር።
Amharic Tigrinya 2011 ብህክይቲ ኢድ ዚዐዪ ይደኪ፡ ኢድ ትጉሃት ግና ተሀብትም።