Proverbs 10:32 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከናፍር ጻድቃን ባህ ዘብል ይፈልጣ፡ ኣፍ ረሲኣን ግና ሓሶት ይዛረብ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የጻድቃን ከንፈሮች ሞገስን ያፈስሳሉ፤ የኃጥኣን አፍ ግን ከዕውቀት ይከለከላል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጻድቅ ከንፈሮች ደስ የሚያሰኝ ነገርን ያውቃሉ፤ የኀጥኣን አፍ ግን ጠማማ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጻድቅ ከንፈሮች ደስ የሚያሰኝ ነገርን ያውቃሉ፥ የክፉዎች አፍ ግን ጠማማ ነገር ይናገራል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጽሎ አሳይ በስያ ሃሳያ ኤሬ፤ ሽን ኢታ አሳይ ጌላ ሃሳዬ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'illo Asay bessiyaa haasayaa eree; shin iita Asay geella haasayee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xillota metershay bessiza yo7o haasayees; iita doonay gidikko bokka yootees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጺሎታ ሜቴርሻይ ቤሲዛ ዮኦ ሃሳዬስ፤ ኢታ ዶናይ ጊዲኮ ቦካ ዮቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፅሎ አሳ እንፃርስ በሲያ ሃሳያ ኤሬስ፤ ሽን ኢታ አሳ ኦዳይ ዎበ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xillo asa inxarsi bessiya haasaya erees; shin iita asaa oday wobbe. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የጻድቃን ከንፈሮች ተገቢውን ነገር ያውቃሉ፤ የክፉዎች አንደበት ግን የሚያውቀው ጠማማውን ብቻ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የደጋግ ሰዎች ንግግር ተስማሚ ነው፤ የክፉዎች ንግግር ግን ጠማማ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከናፍር ፃድቕ ዘሐጕስ ነገር ይፈልጡ፤ ኣፍ ሓጥኣን ግና ቐይናን እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከናፍር ጻድቃን ነቲ ዜሐጒስ ይፈልጣኦ፡ ኣፍ ረሲኣን ግና ልግመኛ እዩ። |