Proverbs 10:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፍርሃት እግዚኣብሄር መዓልትታት የናውሕ፡ ዓመታት ረሲኣን ግና ይሕጸር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግዚአብሔርን መፍራት ዘመንን ያረዝማል፤ የኃጥኣን ዕድሜ ግን ያጥራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርን መፍራት ዘመንን ታረዝማለች፤ የኀጥኣን ዕድሜ ግን ታጥራለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታን መፍራት ዘመንን ታረዝማለች፥ የከፉዎች ዕድሜ ግን ታጥራለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳዉ ያይያዌ ላይ አዱሴ፤ ሽን ናጋራንቻ ኡራ ላይይ ቃሜ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaw yayyiyaawe laytsaa adussee; shin nagaranchcha uraa laytsay k'aammee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAAS yashshi layth adussees; iitata barey gidikko qaanththa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳስ ያሺ ላይ ኣዱሴስ፤ ኢታታ ባሬይ ጊዲኮ ቃን።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳስ ያሽ ላይ አዱሴስ፤ ሽን ናጋራንቾታ ላይይ ቃሜስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaas yashshi laythi adussees; shin nagaranchota laythay qaammees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርን መፍራት ዕድሜን ያረዝማል፤ የክፉዎች ዕድሜ ግን በዐጭር ይቀጫል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርን መፍራት ዕድሜን ያረዝማል፤ ክፉዎች ግን ያለ ዕድሜያቸው በሞት ይቀጫሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንእግዚኣብሄር ምፍራሕ፥ ዕድመ የንውሕ፤ ዘመን ሓጥኣን ግና ትሓፅር።
Amharic Tigrinya 2011 ንእግዚኣብሄር ምፍራህ ዕድመ የንውሕ፡ ዓመታት ረሲእ ግና ኺሐጽራ እየን።