Proverbs 10:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከናፍር ጻድቃን ንብዙሓት ይምግቡ፡ ዓያሹ ግና ብስእነት ጥበብ ይሞቱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጻድቃን ከንፈሮች የሩቁን ያውቃሉ፤ ሰነፎች ግን በድህነት ይሞታሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጻድቅ ከንፈሮች ብዙ ሰዎችን ይመግባሉ፤ ሰነፎች ግን ከልባቸው ጕድለት የተነሣ ይሞታሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጻድቅ ከንፈሮች ብዙ ሰዎችን ይመግባሉ፥ አላዋቂዎች ግን ከማስተዋል ጉድለት የተነሣ ይሞታሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽሎ ኡራ ሃሳያይ ዳሮ አሳ ጎኤ፤ ሽን ቦዛቱ ባረንቱ ዎዛና ፓጫን ሀይቂኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'illo uraa haasayay daro asaa go"ee; shin boozatuu barenttu wozanaa pac'an hayk'k'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xillota haasayay darota go7ees; eeyati gidikko ba wozina pacen hayqqeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎታ ሃሳያይ ዳሮታ ጎኤስ፤ ኤያቲ ጊዲኮ ባ ዎዚና ፓጬን ሃይቄቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅሎ አሳ ኦድ ዳሮ አሳ ጎኤስ፤ ሽን ኤያት ባንታ ፓጫ ዎዛናን ሀይቆሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xillo asa odi daro asaa go77ees; shin eeyati banta paca wozanan hayqoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጻድቃን ከንፈሮች ብዙዎችን ያንጻሉ፤ ተላሎች ግን ከማመዛዘን ጕድለት ይሞታሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የደግ ሰው ንግግር ብዙ ሰዎችን ይጠቅማል፤ ሞኞች ግን ከማስተዋል ጒድለት የተነሣ ይሞታሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከናፍር ፃድቃን ንብዙሓት ሰባት ይምግባ፤ ዓያሹ ግና ሰኣን ፍልጠት ይሞቱ።
Amharic Tigrinya 2011 ከናፍር ጻድቕ ንብዙሓት ይጓስያ፡ ዓያሱ ግና ስኣን ልቢ እዮም ዚሞቱ።