Proverbs 10:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ልሳን ጻድቃን ከም ሕሩይ ብሩር እዩ፣ ልቢ ረሲኣን ሒደት ዋጋ ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጻድቅ ምላስ የተፈተነ ብር ነው፤ የኃጥኣን ልብ ግን ይጐድላል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጻድቅ ምላስ የተፈተነ ብር ነው፤ የኅጥኣን ልብ ግን ምናምን ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጻድቅ ምላስ የተፈተነ ብር ነው፥ የክፉ ልብ ግን ዋጋ ቢስ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽሉዋ እንጻርሳይ ትገቴዳ ጌሻ ብራ ማላ፤ ሽን ኢታ ኡራ ቆፋዉ ጋቲ ጉ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'illuwaa ins's'arssay tigetteedda geeshsha biraa mala; shin iita uraa k'ofaw gatii guutsa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xillota haasayati geeshsha bira mala; iita asa qofas gidikko go7ay deenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺሎታ ሃሳያቲ ጌሻ ቢራ ማላ፤ ኢታ ኣሳ ቆፋስ ጊዲኮ ጎኣይ ዴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅሎ አሳ እንፃርስ ጌሻ ብራ መላ፤ ሽን ኢታ አሳ ዎዛን ኢታባን ኩምስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xillo asa inxarsi geeshsha bira mela; shin iita asa wozani iitaban kumis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጻድቅ አንደበት የነጠረ ብር ነው፤ የክፉ ሰው ልብ ግን ርባና የለውም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የደግ ሰው ንግግር እንደ ነጠረ ብር ነው፤ የክፉ ሰው አሳብ ግን ዋጋቢስ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መልሓስ ፃድቕ ዝፀረየ ብሩር እዩ፤ ልቢ ሓጥኣን ግና ፍረ የብሉን።
Amharic Tigrinya 2011 ልሳን ጻድቕ ሕሩይ ብሩር እዩ፡ ልቢ ረሲኣን ግና ፍረ የብሉን።