Proverbs 10:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጽልኢ ብሓሳዊ ከናፍር ዝሓብእ፡ ጸለመ ዚዛረብ ከኣ ዓሻ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ልዝብ ከንፈሮች ጥልን ይሸፍናሉ፤ ስድብን የሚያወጡ ግን ሰነፎች ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጥልን የሚከድን ሐሰተኛ ከንፈር አለው፤ ሐሜትንም የሚገልጥ ሰነፍ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጥላቻን የሚከድን ሐሰተኛ ከንፈር አለው፥ ሐሜትንም የሚገልጥ አላዋቂ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እጺደ ባረ እጽያዋ ኤርሰና ኡራይ ዎርዳንቻ፤ ዝግርሳ ላልያ ኡራይካ ቦዛ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Is's'iidde bare is's'iyaawaa erissenna uray worddanchcha; zigirssaa laaliyaa uraykka booza.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ixxishe ba ixxizayssa qottiza asi wordanchcha; zigirs zigirza asi gidikko eeya.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢጺሼ ባ ኢጺዛይሳ ቆቲዛ ኣሲ ዎርዳንቻ፤ ዚጊርስ ዚጊርዛ ኣሲ ጊዲኮ ኤያ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እፆ ካምያ አስ ዎርዳንቾ፤ ዝግርስ ላልያ አስ ኤያ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ixo kammiya asi wordancho; zigirsi laaliya asi eeya.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጥላቻውን የሚሸሽግ ሐሰተኛ አንደበት ያለው ነው፤ ሐሜትን የሚዘራ ሁሉ ተላላ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጥላቻውን የሚሸፍን ሰው ሐሰተኛ ነው፤ ሐሜትንም የሚያሠራጭ ሰው ሞኝ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፅልኢ ዝሓብእ ሓሰውቲ ኸናፍር ኣለዋኦ፤ ሓሜት ዝዝርግሕ ከዓ ዓሻ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ጽልኢ ዚሐብእ ሓሰውቲ ኸናፍር ኣለዋኦ፡ ሕሜት ዚዝርግሕ ከኣ ዓሻ እዩ።