Proverbs 10:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ተግሳጽ ዚሕሉ ኣብ መገዲ ህይወት እዩ ዘሎ፣ እቲ መግናሕቲ ዚኣቢ ግና ይጠፍእ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ተግሣጽ የሕይወትን መንገድ ይጠብቃታል፤ በተግሣጽ የማይዘለፍ ግን ይስታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ተግሣጽን የሚጠብቅ በሕይወት መንገድ ይሄዳል፤ ዘለፋን የሚተው ግን ይስታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ተግሣጽን የሚጠብቅ በሕይወት መንገድ ይሄዳል፥ ዘለፋን የሚተው ግን ይስታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሴርና ኤኖ ግያ ኡራይ ደኡዋ ኦግያን ሀመቴ፤ ሽን ሴርና እጽያ ኡራይ ባሌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Seerina eeno giyaa uray de'uwaa ogiyaan hamettee; shin seerina is's'iyaa uray balee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Seera ekkiza asi de7o ogen hemettees; seera ixxiza asi gidikko meto bolla wodhdhees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሴራ ኤኪዛ ኣሲ ዴኦ ኦጌን ሄሜቴስ፤ ሴራ ኢጺዛ ኣሲ ጊዲኮ ሜቶ ቦላ ዎስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሴርን ስምያ አስ ደኦ ኦገን ሄመቴስ፤ ሽን ሴርን እፅያ አስ ባሌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Seerin simmiya asi de7o ogen hemetees; shin seerin ixiya asi balees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ተግሣጽን ነቅቶ የሚጠብቅ የሕይወትን መንገድ ያሳያል፤ ዕርምትን የማይቀበል ግን ሌሎችን ወደ ስሕተት ይመራል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ተግሣጽን የሚቀበሉ ሰዎች ወደ ሕይወት መንገድ ያመራሉ፤ ከስሕተታቸው የማይማሩ ሰዎች ግን አደጋ ላይ ይወድቃሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምዕዶ ዝሕሉ ብህይወት ይነብር፤ ተግሳፅ ዝኣቢ ግና ይስሕት።
Amharic Tigrinya 2011 ምዕዶ ዚሕሉ ኣብ መገዲ ህይወት እዩ፡ ተግሳጽ ዚኣቢ ግና ይስሕት።