Proverbs 10:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጥበብ ኣብ ከንፈር ለባማት ትርከብ፡ በትሪ ግና ንሕቖ ዓያሹ እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ብልህ ሰው ከከንፈሩ ጥበብን ያወጣል፤ አእምሮ የጐደለውንም ሰው በበትር ይመታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በብልሃተኛ ከንፈር ጥበብ ትገኛለች፤ በትር ግን አእምሮ ለጐደለው ሰው ጀርባ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በብልሃተኛ ከንፈር ጥበብ ትገኛለች፥ በትር ግን አእምሮ ለጐደለው ሰው ጀርባ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዎዛናማ አሳይ አዳ ኤራን ሃሳዬ፤ ሽን ቦዛ ኡራይ ጻምአን ሾጨቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Wozanaama Asay aad'd'eeda eran haasayee; shin booza uray s'am"an shoc'ettee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wozinama asay aadho eran haasayees; eeya zokkon gidikko xam7ay meqqees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎዚናማ ኣሳይ ኣ ኤራን ሃሳዬስ፤ ኤያ ዞኮን ጊዲኮ ጻምኣይ ሜቄስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎዛናማ አስ ጭንጫተን ኦዴስ፤ ሽን ኤያ አሳ ዞኮይ ፃምአስ አቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Wozanaama asi cincatethan odees; shin eeya asa zokoy xam7as attees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጥበብ በአስተዋይ ሰው ከንፈር ትገኛለች፤ በትር ግን ማመዛዘን ለጐደለው ሰው ጀርባ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በአእምሮ የበሰሉ ሰዎች በማስተዋል ይናገራሉ። ሞኞች ግን ቅጣት መቀበል የሚገባቸው ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ከንፈር ብልሓተኛ ጥበብ ትርከብ፤ ሓለንጊ ግና ኣብ ዝባን ዓሻ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ከናፍር ለባም ሰብ ጥበብ ትርከብ፡ በትሪ ግና ንዝባን እቲ ልቢ ዜብሉ እዩ።