Numbers 9:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ደበና ንሓያሎ መዓልትታት ኣብ ልዕሊ እቲ ድንኳን ምስ ጸንሐ ድማ ከምኡ ኰነ። ከም ትእዛዝ እግዚኣብሄር ኣብ ድንኳናቶም ጸንሑ፡ ከም ትእዛዝ እግዚኣብሄር ድማ ርሓቑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደመ​ናው ድን​ኳ​ኑን በጋ​ረ​ደ​በት ቀን ቍጥር ሁሉ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ይሰ​ፍሩ፥ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ትእ​ዛዝ ይጓዙ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንዳንድ ጊዜ ደመናው ጥቂት ቀን በማደሪያው ላይ ይሆን ነበር፤ በዚያን ጊዜ እንደ እግዚአብሔር ትእዛዝ በሰፈራቸው ይቀመጡ ነበር፤ እንደ እግዚአብሔርም ትእዛዝ ይጓዙ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንዳንድ ጊዜ ደመናው ለጥቂት ቀኖች በማደሪያው ላይ ይቈይ ነበር፤ በዚያ ጊዜ እንደ ጌታ ትእዛዝ በሰፈራቸው ይቀመጡ ነበር፤ እንደ ጌታም ትእዛዝ ይጓዙ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እት እት ገደ ሻሪ ዱንካንያ ቦላን አማሬዳ ጋላሳ ጋምኤ። መና ጎዳ አዛዙዋን ኡንቱንቱ ዱንካኒኖ፤ ቃይ ሄዋዳንካ፥ ጾሳ አዛዙዋን ኡንቱንቱ ደንድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Itti itti gede shaarii Dunkkaaniyaa bollan amareeda gallassaa gam"ee. Med'inaa Godaa azazuwaan unttunttu dunkkaaniino; k'ay hewaadankka, S'oossaa azazuwaan unttunttu denddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Issi issi wode shaarazi Dunkaaneza bolla guuththa gallassata xalla gam7ees; gidikkoka heen gadaan istti gam7iko woykko gede sinththe biikko GODAY istta azazida mala haneettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሲ ኢሲ ዎዴ ሻራዚ ዱንካኔዛ ቦላ ጉ ጋላሳታ ጻላ ጋምኤስ፤ ጊዲኮካ ሄን ጋዳን ኢስቲ ጋምኢኮ ዎይኮ ጌዴ ሲን ቢኮ ጎዳይ ኢስታ ኣዛዚዳ ማላ ሃኔቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስ እስ ቶሆ ሻራይ ጌሻ ዱንካንያ ቦላ ጉ ጋላስ ጋምኤስ። ግድኮካ ኤንቲ ጎዳ ኪታን ዱንካኖሶና፤ ቃስ ጎዳ ኪታን ጉታፐ ደንዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Issi issi toho shaaray Geeshsha Dunkaaniya bolla guutha gallas gam7ees. Gidikoka enti Godaa kiitan dunkaanosona; qassi Godaa kiitan gutaape dendoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንዳንድ ጊዜ ደመናው በድንኳኑ ላይ የሚቈየው ለጥቂት ቀን ብቻ ነበር፤ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ትእዛዝ ይሰፍራሉ፤ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ትእዛዝ ጕዞ ይጀምራሉ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንዳንድ ጊዜ ደመናው በድንኳኑ ላይ የሚቈይ ለጥቂት ቀኖች ብቻ ነበር፤ ያም ሆነ ይህ በሰፈር የሚቈዩትም ሆነ ወደ ፊት የሚሄዱት በእግዚአብሔር ትእዛዝ መሠረት ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓድሓደ ጊዜ እቲ ደመና ኣብ ልዕሊ እቲ ድንኳን ንቑሩብ መዓልቲታት ጥራሕ ይፀንሕ ነበረ። ንሳቶም ከዓ ብትእዛዝ እግዚኣብሄር ይሰፍሩ፤ ብትእዛዝ እግዚኣብሄርውን ይጐዓዙ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ደበና ቕሩብ መዓልቲ ኣብ ልዕሊ ማሕደር እንተ ነበረ፡ ብትእዛዝ እግዚኣብሄር ሰፊሮም ቀነዩ፡ ብትእዛዝ እግዚኣብሄር ከአ ተጓዕዙ።