Numbers 9:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ደበና ኣብ ልዕሊ ማሕደር ንብዙሕ መዓልትታት ምስ ጸንሐ ድማ፡ ደቂ እስራኤል ኣገልግሎት የሆዋ ሓለዉ፡ ኣይንቀሳቐሱን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደመ​ና​ውም በድ​ን​ኳኑ ላይ ብዙ ቀን በተ​ቀ​መጠ ጊዜ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ትእ​ዛዝ ይጠ​ብቁ ነበር፤ አይ​ጓ​ዙ​ምም ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደመናውም በማደሪያው ላይ ብዙ ቀን በተቀመጠ ጊዜ የእስራኤል ልጆች የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ይጠብቁ ነበር፥ አይጓዙምም ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ደመናውም በማደሪያው ላይ ለብዙ ቀኖች በቈየም ጊዜ እንኳ የእስራኤል ልጆች የጌታን ትእዛዝ ይጠብቁ ነበር፥ አይጓዙምም ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሻሪ ዱንካንያ ቦላን ዳሮ ጋላሳ ጋምኦፐ፥ እስራኤላቱ መና ጎዳ አዛዙዋ ናጊኖፐ አትና፥ ሀቃነ ቢክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shaarii Dunkkaaniyaa bollan daro gallassaa gam"ooppe, Israa'eelatuu Med'inaa Godaa azazuwaa naagiinoppe attina, hak'anne biikkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shaarazi Dunkaaneza bolla daro gallas gam7ikokka istti GODAAS azazeteththan heen ba dunkaani dizason gam7eettes attiin awakka qaaxxettenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሻራዚ ዱንካኔዛ ቦላ ዳሮ ጋላስ ጋምኢኮካ ኢስቲ ጎዳስ ኣዛዜቴን ሄን ባ ዱንካኒ ዲዛሶን ጋምኤቴስ ኣቲን ኣዋካ ቃጼቴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሻራይ ጌሻ ዱንካንያ ቦላ ዳሮ ጋላስ ጋምእኮካ፥ እስራኤለ አሳይ ጎዳ ኪታ ናጎሶናፐ አትሽን፥ አዉካ ቦኮና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shaaray Geeshsha Dunkaaniya bolla daro gallas gam7ikoka, Isra7eele asay Godaa kiita naagosonape attishin, awuka bookona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደመናው በድንኳኑ ላይ ብዙ ቀን ቢቈይም እስራኤላውያን የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ትእዛዝ ይጠብቃሉ እንጂ ተነሥተው አይጓዙም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ደመናው በድንኳኑ ላይ ለብዙ ቀኖች ቢቈይ እንኳ ለእግዚአብሔር በመታዘዝ እዚያው ይቈያሉ እንጂ አይንቀሳቀሱም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ደመና ብዙሕ መዓልቲ ኣብ ልዕሊ እቲ ድንኳን እንተ ፀንሐ፥ ደቂ እስራኤል ንትእዛዝ እግዚኣብሄር ይፅበዩ ስለ ዝነበሩ ኣይጐዓዙን ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ደበአና ብዙሕ መዓልቲ ኣብ ልዕሊ ማሕደር እንተ ጸንሔ፡ ደቂ እስራኤል እቲ ሓለዋ እግዚኣብሄር ይሕልው ነበሩ እሞ ኣይተጓዕዙን።