Numbers 9:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም፦ ካባኻትኩም ወይ ካብ ዘርእኹም ብሬሳ እንተ ረኺሱ ወይ ኣብ ነዊሕ ጕዕዞ እንተ ዀይኑ፡ ንእግዚኣብሄር ንኽብሪ ፋስጋ የብዕል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ ከእ​ና​ንተ ወይም ከት​ው​ል​ዶ​ቻ​ችሁ ዘንድ ማን​ኛ​ውም ሰው በሰ​ው​ነቱ ቢረ​ክስ፥ ወይም ሩቅ መን​ገድ ቢሄድ፥ ወይም በተ​ወ​ለ​ዳ​ች​ሁ​በት ሀገር ያለም ቢሆን እርሱ ደግሞ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፋሲ​ካን ያድ​ርግ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ከእናንተ ወይም ከትውልዶቻችሁ ዘንድ ሰው በሬሳ ቢረክስ፥ ወይም ሩቅ መንገድ ቢሄድ፥ እርሱ ደግሞ ለእግዚአብሔር ፋሲካን ያድርግ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ከእናንተ ወይም ከትውልዶቻችሁ ዘንድ ሰው ሬሳን በመንካት ቢረክስ፥ ወይም ሩቅ መንገድ ቢሄድ፥ እርሱ እንዲህም ሆኖ እንኳ ለጌታ የፋሲካን በዓል ያክብር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔን እስራኤልያ አሳ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘ህንተፐ ዎይ ህንተ ዛራቱዋፐ ኦንነ አሃ ቦቺደ ቱኖፐ፥ ዎይ ማንዳሬዳዋ ግዶፐ፥ እ መና ጎዳዉ ፓስጋ ባላ ቦንቾ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neeni Israa'eeliyaa asaa hawaadan yaaga; ‹Hintteppe woy hintte zaratuwaappe ooninne anhaa bochchiide tunooppe, woy manddareeddawaa gidooppe, I Med'inaa Godaw Paasigaa Baalaa bonchcho;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Neni Isra7eele asaas, ‹Inttefe gidiin woykko intte zereththafe asay aha bochchidi tunikko woykko oge bidaa gidikko izaadey GODAA Paaziga ba7aale bonchchanaas dandayees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኔኒ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ ‹ኢንቴፌ ጊዲን ዎይኮ ኢንቴ ዜሬፌ ኣሳይ ኣሃ ቦቺዲ ቱኒኮ ዎይኮ ኦጌ ቢዳ ጊዲኮ ኢዛዴይ ጎዳ ፓዚጋ ባኣሌ ቦንቻናስ ዳንዳዬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እስራኤለ አሳኮ ሀይሳዳ ያጋ፤ ህንተፈ ዎይኮ ህንተ ኮቻፈ ኦንካ አሀ ቦችድ ቱንኮ ዎይኮ ኦገትዳባ ግድኮ፥ ፓስካ ባኣለ ቦንቻናዉ ዳንዳኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Isra7eele asaako haysada yaaga; hintefe woyko hinte kochaafe oonika aha bochidi tuniko woyko ogetidabaa gidiko, Paasika Ba7aale bonchanaw danda7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፤ ‘ከእናንተ ወይም ከዘሮቻችሁ ማንኛውም ሰው በሬሳ ምክንያት ቢረክስ ወይም ሩቅ መንገድ ቢሄድ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ፋሲካ ማክበር ይችላል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ በላቸው፦ ከእናንተም ሆነ ከዘራችሁ ሰዎች በድን በመንካት ቢረክሱ ወይም ወደ ሩቅ አገር ለመሄድ በጒዞ ላይ ቢሆኑና የፋሲካን በዓል ለማክበር ቢፈልጉ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ ዝኾነ ሰብ ካባኻትኩም ወይ ካብ ትውልድኹም ብምኽንያት ምዉት እንተ ረኸሰ ወይ ኣብ ርሑቕ መንገዲ እንተሎ፥ ንእግዚኣብሄር ፋሲካ ኸብዕል እንተ ደለየ፥
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል ከምዚ ኢልካ ተዛረቦም፡ ዝኾነ ሰብ ካባኻትኩም ወይ ካብ ወለዶኹም ብምውት እንተ ረኸሰ ወይ ኣብ ርሑቕ መገዲ እንተሎ፡ ንእግዚኣብሄር ፋሲጋ የብዕል።