Numbers 9:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ካብ ምድሪ ግብጺ ምስ ወጹ፡ ኣብታ ኻልኣይ ዓመት ኣብ ቀዳመይቲ ወርሒ ኣብ በረኻ ሲና ንሙሴ ተዛረቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ከግ​ብፅ ምድር በወጡ በሁ​ለ​ተ​ኛው ዓመት በመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ወር በሲና ምድረ በዳ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከግብፅ ምድር በወጡ በሁለተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር በሲና ምድረ በዳ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከግብጽም ምድር በወጡ በሁለተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር በሲና ምድረ በዳ ጌታ ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ አሳይ ግብጼፐ ከሴዳ ላኤን ላይን ኮይሮ አግናን ሲና መላ ቢታን መና ጎዳይ ሙሴዉ ሀዋዳን ያጊደ ሃሳዬዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa Asay Gibs'eppe keseedda laa"entso laytsan koyiro agenaan Siinaa Mela biittaan Med'inaa Goday Musew hawaadan yaagiide haasayeedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay Gibxeppe kezida nam7anththo layththan koyro aginan GODAY Muses Siina bazzon hizgi yootides,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ጊብጼፔ ኬዚዳ ናምኣን ላይን ኮይሮ ኣጊናን ጎዳይ ሙሴስ ሲና ባዞን ሂዝጊ ዮቲዴስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳይ ግብፀፈ ከይዳ ናምአን ላይን ኮይሮ አጌናን ሲና መላ ቢታን ጎዳይ ሙሰኮ ሀይሳዳ ያግስ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay Gibxefe keyida nam7antho laythan koyro ageenan Siina mela biittan Goday Museko haysada yaagis;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከግብፅ ምድር በወጡ በሁለተኛው ዓመት፣ በመጀመሪያው ወር እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን በሲና ምድረ በዳ ተናገረው፤ እንዲህም አለው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል ሕዝብ ከግብጽ በወጡ በሁለተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር እግዚአብሔር ሙሴን በሲና ምድረ በዳ እንዲህ ሲል ተናገረው፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ምድሪ ግብፂ ኻብ ዝወፁ፥ ኣብታ ቐዳመይቲ ወርሒ ናይታ ኻልአይቲ ዓመት፥ እግዚኣብሄር ኣብ ምድረ በዳ ሲና ንሙሴ ኸምዙይ በሎ፦
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ምድሪ ግብጺ ኻብ ዚወጹ፡ ኣብ ካልኣይቲ ዓመቶም ኣብታ ቐዳመይቲ ወርሒ ድማ እግዚኣብሄር ኣብ በረኻ ሲና ንሙሴ ኸምዚ ኢሉ ተዛረቦ፡