Numbers 8:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንምንጻሖም ድማ ከምዚ ክትገብሩሎም ይግባእ፦ ማይ ንጽህና ንጸግዎም፡ ንዅሉ ስጋኦም ድማ ይላጽዩ፡ ክዳውንቶም ድማ ሓጺቦም ክሳዕ ክንድዚ የጽርዩዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ታነጻቸው ዘንድ እንዲህ ታደርግላቸዋለህ፤ በማንጻት ውኃ ትረጫቸዋለህ፤ ሰውነታቸውን ሁሉ ይላጩ፤ ልብሳቸውንም ይጠቡ፤ ንጹሓንም ይሆናሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ታነጻቸው ዘንድ እንዲህ ታደርግላቸዋለህ፤ ኃጢአትን የሚያነጻውን ውኃ እርጫቸው፥ በገላቸውም ሁሉ ምላጭ ያሳልፉ፥ ልብሳቸውንም ይጠቡ፥ ይታጠቡም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነርሱንም ለማንጻት እንዲህ ታደርግላቸዋለህ፤ ኃጢአትን የሚያነጻውን ውኃ እርጫቸው፥ በገላቸውም ላይ ያለውን ጠጉር ሁሉ በምላጭ ይላጩ፥ ልብሳቸውንም ይጠቡ፥ ራሳቸውንም ንጹሕ ያድርጉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔን ኡንቱንታ ጌሻናዉ ሀዋዳን ኦ: ጌሽያ ሃ አካደ ኡንቱንታ ፑሻካ፤ ኡንቱንቱ ባረንቱ ቦላ ኡባ ሜደትኖ፤ ባረንቱ ማዩዋካ ሜጭኖ፤ ያቲደ ኡንቱንቱ ዎጋዳን ጌሻ ግዳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Neeni unttuntta geeshshanaw hawaadan ootsa: geeshshiyaa haatsaa akkaade unttuntta pushakka; unttunttu barenttu bollaa ubbaa meedettino; barenttu mayuwaakka meec'c'ino; yaatiide unttunttu wogaadan geeshsha gidana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Geesho wogas giigettida haaththan istta araca; istti bantta bolla diza iske ubbaa meedettanaassinne ba may7oka meeccidi bana geeshshana mala ooththa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጌሾ ዎጋስ ጊጌቲዳ ሃን ኢስታ ኣራጫ፤ ኢስቲ ባንታ ቦላ ዲዛ ኢስኬ ኡባ ሜዴታናሲኔ ባ ማይኦካ ሜጪዲ ባና ጌሻና ማላ ኦ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔኒ ኤንታ ጌሻናዉ ሀይሳዳ ኦ፤ ጌሽያ ሃ ኤካዳ ኤንታ ቦላ ዉርፃ፤ ኤንቲ ባንታ አሳተ ኡባ ሜደቶ፤ ባንታ ማኡዋ ሜጮ፤ ያንድ ኤንቲ ዎጋዳ ጌሽ ግዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neeni enta geeshshanaw haysada ootha; geeshshiya haatha ekada enta bolla wurxa; enti banta asatethaa ubbaa meedeto; banta ma7uwa meecco; yaanidi enti wogaada geeshshi gidana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስታነጻቸውም እንዲህ አድርግ፤ በሚያነጻ ውሃ እርጫቸው፤ ገላቸውን በሙሉ ተላጭተው ልብሳቸውን ይጠቡ፤ በዚህም ይንጹ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለመንጻት ሥርዓት በተዘጋጀው ውሃ እርጫቸው፤ በሰውነታቸው ላይ ያለውን ጠጒር ሁሉ እንዲላጩና ልብሳቸውንም አጥበው ራሳቸውን እንዲያነጹ አድርግ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምዙይ ጌርካ ኣንፅሃዮም፦ እቲ ሓጢኣት ዘንፅህ ማይ ንፀገሎም፤ ኵሉ ሰብነቶም ይላፀዩ፤ ክዳውንቶምውን ይሕፀቡ፤ ይንፅሁውን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምዚ ጌርካ ኣንጽሃዮም፡ ማይ ንጽህና ንጸገሎም፡ ኣብ ብዘሎ ስጋኦም ድማ መላጸ የሕልፉ፡ ክዳውንቶም ይሕጸቡ ይንጽሁ ኸኣ። |