Numbers 8:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ግናኸ ምስ ኣሕዋቶም ኣብ ድንኳን ምርኻብ ኬገልግሉ ኣለዎም፣ ነቲ ኣገልግሎት ኪሕልዉን ዕዮ ኣገልግሎት እውን ኣይፍጽሙን። ንሌዋውያን ንትእዛዞም ዚትንክፍ ከምዚ ግበርዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወንድሙንም በምስክሩ ድንኳን ውስጥ ያገልግል፤ ሰሞናቸውንም ይጠብቅ። ነገር ግን አገልግሎቱን ይተው። እንዲሁ በየሰሞናቸው ለሌዋውያን ታደርጋለህ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የተሰጣቸውን ይጠብቁ ዘንድ ወንድሞቻቸውን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ያገለግላሉ፤ የድንኳኑን አገልግሎት አይሠሩም። እንዲሁ ስለ ሥራቸው በሌዋውያን ላይ ታደርጋለህ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወንድሞቻቸው የተሰጣቸውን ግዴታ እንዲወጡ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ይርዱአቸው እንጂ የድንኳኑን አገልግሎት አይሠሩ። በየአገልግሎታቸው በመደልደል በሌዋውያን ላይ እንዲሁ ታደርጋለህ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ጋከትያ ዱንካንያን ኦያ ባረንቱ እሻቱዋ ኦ ማዳና ጎፐ ማድኖፐ አትና፥ ኡንቱንቱ ባረካ አይ ኦሶነ ኦፕኖ። ስም ኔን ሌዋቱዋ ኦሱዋ ሀዋዳን ኦስሳሳ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu Gaketiyaa Dunkkaaniyaan ootsiyaa barenttu ishatuwaa ootsi maaddana gooppe maaddinoppe attina, unttunttu barekka ay oosonne ootsoppino. Simmi neeni Leewatuwaa oosuwaa hawaadan oosissaasa» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye istta ishati Gaytoteththa Dunkaaneza giddon ooththiza wode maaddanaas dandayeettes attiin barkka xalla diikko ay oosokka ooththofetto.» |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢስታ ኢሻቲ ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ጊዶን ኦዛ ዎዴ ማዳናስ ዳንዳዬቴስ ኣቲን ባርካ ጻላ ዲኮ ኣይ ኦሶካ ኦፌቶ።» |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ጌሻ ዱንካንያን ኦያ ባንታ እሻታ ኦ ማዳናዉ ዳንዳኦሶና። ሽን ኤንቲ ባንታዉ አይ ኦሶካ ኦፎ። ህዛ ኔኒ ሌወታ ሀይሳዳ ኦስሳ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Geeshsha Dunkaaniyan oothiya banta ishata oothi maaddanaw danda7oosona. Shin enti bantaw ay oosoka oothofo. Hiza neeni Leeweta haysada oosisa” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያ በኋላ ወንድሞቻቸው በመገናኛው ድንኳን ሥራቸውን በሚያከናውኑበት ጊዜ ያግዟቸዋል እንጂ ራሳቸው መሥራት የለባቸውም። ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ የምታሰማራቸው በዚህ መልኩ ነው።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያ በኋላ ወንድሞቻቸው ሌዋውያን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ለሚፈጽሙት አገልግሎት እንደ ረዳት ሆነው ይሠራሉ፤ እነርሱ ራሳቸው ብቻቸውን ግን ምንም ዐይነት ሥራ አይሥሩ፤ እንግዲህ የሌዋውያንን አገልግሎት ሥርዓት የምታስይዘው በዚህ ዐይነት ነው።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ዝተውሃቦም ምእንቲ ኽሕልዉ፥ ኣብ ስራሕ እቲ መራኸቢ ድንኳን ነሕዋቶም ይሓግዝዎም፤ ንሳቶም ግና ኣየገልግሉ። ንሌዋውያን ከምዙይ ጌርካ ሓሓላፍነቶም ሃቦም።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብቲ ሓለዋ ኣሕዋቱ ኣብ ድንኳን ምርኻብ ይሐግዝ፡ ኣብ ኣገልግሎት ግና ኣይዕየ፡ ንሌዋውያን በቲ ሓለዋኦም ከምኡ ግበረሎም። |