Numbers 8:25 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ መበል ሓምሳ ዓመት ኣትሒዞም ድማ ንኣገልግሎታ ምጽባይ ኣቋሪጾም፡ ደጊም ድማ ኣየገልግሉን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከአ​ምሳ ዓመት በኋላ ከሥ​ራው ይሰ​ና​በት። ከዚ​ያም ወዲያ እርሱ አያ​ገ​ል​ግል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዕድሜአቸውም አምሳ ዓመት ሲሞላ የአገልግሎታቸውን ሥራ ይተዋሉ፥ ከዚያም በኋላ አይሠሩም፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዕድሜአቸውም ኀምሳ ዓመት ሲሞላ አገልግሎታቸውን ይተዋሉ፥ ከዚያም በኋላ አይሠሩም፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ኡንቱንቱ ላይይ እሻታሙዋ ግድያ ዎደ ኡንቱንቱ ባረንቱ ኦሱዋፐ ጹራታ ከስኖ፤ ስሚደ ላኤን ኦፕኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin unttunttu laytsay ishatamuwaa gidiyaa wode unttunttu barenttu oosuwaappe s'urataa kesino; simmiide laa"entso ootsoppino.
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ላይ እሻታሙ ግድያ ዎደ ባንታ ኦሱዋፐ ሸምፖ፤ ዛር ኦፎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin laythi ishatamu gidiya wode banta oosuwape shempo; zaari oothofo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዕድሜያቸው አምሳ ዓመት ሲሞላ ግን መደበኛ አገልግሎታቸውን ይተዉ፤ ዳግም ሥራ አይሥሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኀምሳ ዓመት ሲሞላላቸው የአገልግሎት ሥራቸውን ይተዋሉ፤ ከዚያም በኋላ አይሠሩም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዕድመኣቶም ካብ ወዲ ሓምሳ ዓመት ንላዕሊ ኸዓ ኻብ ስራሕ ኣገልግሎት የዕርፉ፤ ድሕሪኡውን ኣየገልግሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ወዲ ሓምሳ ዓመት ከአ ካብ ዕዮ ኣገልግሎት ይመለስ፡ ድሕሪ ደጊም ኣየገልግል።