Numbers 8:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናይ ሌዋውያን እዚ እዩ፡ ካብ ወዲ ዕስራን ሓሙሽተን ዓመትን ልዕሊኡን ንኣገልግሎት ድንኳን ምርኻብ ኬገልግሉ ይኣትዉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የሌዋውያን ሕግ ይህ ነው፤ ከሃያ አምስት ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉት እስከ አምሳ ዓመት ድረስ በምስክሩ ድንኳን ሥራ ያገለግሉ ዘንድ ይገባሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሌዋውያን ሕግ ይህ ነው፤ ከሀያ አምስት ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉት በመገናኛው ድንኳን ሥራ ያገለግሉ ዘንድ ይገባሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “በሌዋውያን ላይ ይህ ተፈጻሚ ይሆንባቸዋል፤ ዕድሚያቸው ሀያ አምስት ዓመት የሆናቸውና ከዚያም በላይ ያሉት የመገናኛውን ድንኳን አገልግሎት ለመፈጸም ይገባሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሀዌ ሌዋቱዋ ጼልያ ዎጋ: ላይይ ላታማነ እቼሻነ ሄዋፐ ቦላና ደእያ አቱማዋንቱ ኦሱዋ ኦናዉ ጋከትያ ዱንካንያ ዪኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hawe Leewatuwaa s'eelliyaa wogaa: laytsay laatamanne ichcheshanne hewaappe bollana de'iyaa attumawanttu oosuwaa ootsanaw Gaketiyaa Dunkkaaniyaa yiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Leweti ooso doommanaas bessiza wogati yelettiin nam7u tammanne ichchashu layththafe biidi ichchashu tammu layth gakkanaas dizayti wuri Gaytoteththa Dunkaaneza giddon ooththetto; ichchash tammu layth kumishin ooththofetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሌዌቲ ኦሶ ዶማናስ ቤሲዛ ዎጋቲ ዬሌቲን ናምኡ ታማኔ ኢቻሹ ላይፌ ቢዲ ኢቻሹ ታሙ ላይ ጋካናስ ዲዛይቲ ዉሪ ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ጊዶን ኦቶ፤ ኢቻሽ ታሙ ላይ ኩሚሺን ኦፌቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሀይስ ሌወት ኦና ዎጋ፤ ላይ ላታማነ እቻሻነ እያፐ ቦላ ግድዳ ሌወ አደ ኡባይ ጌሻ ዱንካንያን ኦናዉ ዮ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Haysi Leeweti oothana wogaa; laythi laatamanne ichashanne iyape bolla gidida Leewe adde ubbay Geeshsha Dunkaaniyan oothanaw yo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ሌዋውያንን የሚመለከተው ደንብ ይህ ነው፤ በመገናኛው ድንኳን አገልግሎት ለመሳተፍ ሃያ አምስት ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸው ወንዶች ይመጣሉ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ኻያ አምስት ዓመት የሞላውና ከዚያም በላይ የሆነ ሌዋዊ ሁሉ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ አገልግሎቱን ይፈጽማል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ሕጊ ሌዋውያን እዙይ እዩ፦ ሌዋውያን፥ ዕድመኣቶም ካብ ዕስራን ሓሙሽተን ዓመት ንላዕሊ ናብ ስራሕ እቲ መራኸቢ ድንኳን ከገልግሉ ይእተዉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሌዋውያን ዚግባእ እዚ እዩ፡ ካብ ወዲ ዕስራን ሓሙሽተን ዓመት ንላዕሊ ናብ ዕዮ ድንኳን ምርኻብ ኬገልግሉ ይእተው። |