Numbers 8:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሌዋውያን ድማ ተነጽሑ፡ ክዳውንቶም ድማ ተሓጸበ። ኣሮን ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር መስዋእቲ ኣምጽኦ። ኣሮን ድማ ከንጽሆም ኣተዓረቐሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሌዋውያንም ከኀጢአት ራሳቸውን አነጹ፤ ልብሳቸውንም አጠቡ፤ አሮንም ስጦታ አድርጎ በእግዚአብሔር ፊት አቀረባቸው፤ አሮንም ያነጻቸው ዘንድ አስተሰረየላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሌዋውያንም ከኃጢአት ተጣጠቡ፥ ልብሳቸውንም አጠቡ፤ አሮንም ስጦታ አድርጎ በእግዚአብሔር ፊት አቀረባቸው፥ አሮንም ያነጻቸው ዘንድ አስተሰረየላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሌዋውያንም ከኃጢአት ራሳቸውን አነጹ፥ ልብሳቸውንም አጠቡ፤ አሮንም ለመወዝወዝ ቁርባን በጌታ ፊት አቀረባቸው፥ አሮንም እነርሱን ለማንጻት ማስተስረያ አደረገላቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሌዋቱ ባረና ጌሼድኖ፤ ባረንቱ ማዩዋካ ሜጬድኖ። አሮን ኡንቱንቱ ቃያ ያርሹዋ ኦደ፥ መና ጎዳ ስን ሺሼዳ፤ ኡንቱንታ ጌሻናዉ ኡንቱንታ አቶ ጊሴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Leewatuu barena geeshsheeddino; barenttu mayuwaakka meec'c'eeddino. Aarooni unttunttu k'aatsiyaa yarshshuwaa ootsiide, Med'inaa Godaa sintsa shiishsheedda; unttuntta geeshshanaw unttuntta atto giisseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Leweti meecetti geeyida; ba may7oka meeccida; Aarooney istta yaanne haa qaaseththi shiishshiza yarsho histti GODAA sinth shiishshides; geesho wogaakka istta gishshas polides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሌዌቲ ሜጬቲ ጌዪዳ፤ ባ ማይኦካ ሜጪዳ፤ ኣሮኔይ ኢስታ ያኔ ሃ ቃሴ ሺሺዛ ያርሾ ሂስቲ ጎዳ ሲን ሺሺዴስ፤ ጌሾ ዎጋካ ኢስታ ጊሻስ ፖሊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሌወት ባንታና ጌሽዶሶና፤ ባንታ ማኡዋ ሜጭዶሶና። አሮን ኤንታ ጎዳስ ዱማ እሞ ኦድ ሺሽስ፤ ኤንታዉ ናጋራ አቶተስ ያርሽድ ኤንታ ጌሽስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Leeweti bantana geeshshidosona; banta ma7uwa meeccidosona. Aaroni enta Godaas dumma imo oothidi shiishis; entaw nagara atotethas yarshidi enta geeshshis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሌዋውያኑ ራሳቸውን አነጹ፤ ልብሶቻቸውንም ዐጠቡ፤ ከዚያም አሮን እንደሚወዘወዝ መሥዋዕት በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት አቀረባቸው፤ እንዲነጹም ማስተስረያ አደረገላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሌዋውያንም ራሳቸውን አነጹ፤ ልብሳቸውንም አጠቡ፤ አሮንም ለእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ አድርጎ ለእግዚአብሔር ለያቸው የመንጻቱንም ሥርዓት ፈጸመላቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሌዋውያን ከዓ ካብ ሓጢኣት ነፅሁ፤ ክዳውንቶምውን ሓፀቡ። ኣሮን ከዓ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር እናወዝወዝካ ኸም ዝቐርብ መስዋእቲ ገይሩ ወፈዮም። ኣሮንውን ምእንቲ ኽነፅሁ ኣስተስረየሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሌዋውያን ከአ ነጽሁ፡ ክዳንውቶምውን ሓጸቡ፡ ኣሮን ከአ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ንዚውዝውዝ መስዋእቲ ወዝወዞም፡ ኣሮን ድማ ንምንጻሆም ኣተዐረቖም። |