Numbers 8:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሙሴን ኣሮንን ብዘሎ ኣኼባ ደቂ እስራኤልን ከኣ ልክዕ ከምቲ የሆዋ ንሙሴ ብዛዕባ ሌዋውያን ዝኣዘዞ ንሌዋውያን ገበሩ፣ ደቂ እስራኤል ድማ ምሳታቶም ገበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴና አሮን የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ማኅ​በር ሁሉ እን​ዲሁ በሌ​ዋ​ው​ያን ላይ አደ​ረጉ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን ስለ ሌዋ​ው​ያን እን​ዳ​ዘ​ዘው እን​ዲሁ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች አደ​ረ​ጉ​ላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴና አሮን የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲሁ በሌዋውያን ላይ አደረጉ፤ እግዚአብሔር ሙሴን ስለ ሌዋውያን እንዳዘዘው እንዲሁ የእስራኤል ልጆች አደረጉላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴና አሮን የእስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲሁ በሌዋውያን ላይ አደረጉ፤ ጌታ ሙሴን ስለ ሌዋውያን እንዳዘዘው እንዲሁ የእስራኤል ልጆች አደረጉላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሙሳ ሌዋቱዋ ዱማያናዉ አዛዜዳዋዳን ሙሴ፥ አሮንነ እስራኤልያ አሳ ማባራይ ኡባይ ኦድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Musa Leewatuwaa dummayanaw azazeeddawaadan Muse, Aarooninne Israa'eeliyaa asaa maabaray ubbay ootseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas GODAY Muse azazida mala Musey, Aarooneynne Isra7eele asay ubbay Leweta dummasi shaakkida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ጎዳይ ሙሴ ኣዛዚዳ ማላ ሙሴይ፥ ኣሮኔይኔ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ሌዌታ ዱማሲ ሻኪዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሙሰ ኪትዳይሳዳ፥ ሙሰይ፥ አሮንነ እስራኤለ አሳ ኡባይ ሌወታ ዱማይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Muse kiitidaysada, Musey, Aaroninne Isra7eele asa ubbay Leeweta dummayidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴና አሮን እንዲሁም የእስራኤል ማኅበረ ሰብ ሁሉ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን ባዘዘው መሠረት በሌዋውያኑ አደረጉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት፥ ሙሴና አሮን እንዲሁም የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ሌዋውያንን ቀደሱ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴን ኣሮንን ኵሉ ማሕበር ደቂ እስራኤልን ድማ ንሌዋውያን ከምኡ ገበሩሎም፤ ከምቲ ዅሉ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝኣዘዞ፥ ከምኡ ደቂ እስራኤል ገበሩሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴን ኣሮንን ብዘሎ ኣኼባ ደቂ እስራኤልን ድማ ንሌዋውያን እዚ ገበሩሎም፡ ደቂ እስራኤል ከምቲ እግዚኣብሄር ብዛዕባ ሌዋውያን ንሙሴ ዝአዘዞ ኹሉ ኸምኡ ገበረሎም።