Numbers 8:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሌዋውያን ድማ ንኣሮንን ንደቁን ካብ ደቂ እስራኤል ከም ህያብ ሂበዮም፡ ኣገልግሎት ደቂ እስራኤል ኣብ ድንኳን ምርኻብ ኪፍጽሙን ንደቂ እስራኤል ኪዕረቑን። ደቂ እስራኤል ናብቲ መቕደስ ምስ ቀረቡ ኣብ ደቂ እስራኤል መዓት የለን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሌዋውያንንም ስጦታ አድርጌ አገባኋቸው፤ ልዩ በሆነች ድንኳን ውስጥ የእስራኤልን ልጆች ሥራ ይሠሩ ዘንድ፥ የእስራኤልንም ልጆች ኀጢአት ያቃልሉ ዘንድ ከእስራኤል ልጆች መካከል ለአሮንና ለልጆቹ ተሰጡ፤ ከእስራኤልም ልጆች ወደ መቅደስ የሚቀርብ አይኑር።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ልጆች ወደ መቅደሱ በቀረቡ ጊዜ መቅሠፍት እንዳያገኛቸው፥ ለእስራኤል ልጆች ያስተሰርዩላቸው ዘንድ፥ የእስራኤልንም ልጆች አገልግሎት በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ይሠሩ ዘንድ ሌዋውያንን ከእስራኤል ልጆች መካከል ለአሮንና ለልጆቹ ስጦታ አድርጌ ሰጥቼአቸዋለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤልም ልጆች ወደ መቅደሱ በቀረቡ ጊዜ መቅሠፍት እንዳያገኛቸው፥ ለእስራኤል ልጆች እንዲያስተስርዩላቸው፥ የእስራኤልንም ልጆች አገልግሎት በመገናኛው ድንኳን ውስጥ እንዲሠሩ ሌዋውያንን ከእስራኤል ልጆች መካከል ለአሮንና ለልጆቹ ስጦታ አድርጌ ሰጥቼአቸዋለሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳ ኡባ ግዱዋፐ ታን ሌዋቱዋ አሮናዉነ አሮና አቱማ ናናዉ እሙዋ ኦደ እማድ። እስራኤልያ አሳይ ጋከትያ ዱንካንያ ሺቅያ ዎደ፥ ቦሻይ ኡንቱንታ ቦቼና ማላ፥ ሌዋቱ እስራኤልያ አሳ ግሻ ጋከትያ ዱንካንያን ባረንቱ ኦሱዋ ኦኖነ ኡንቱንቱ ድራዉ አቶ ጌተትኖ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa asaa ubbaa gidduwaappe taani Leewatuwaa Aaroonawunne Aaroona attuma naanaw imuwaa ootsaade immaad. Israa'eeliyaa Asay Gaketiyaa Dunkkaaniyaa shiik'iyaa wode, boshay unttuntta bochchenna mala, Leewatuu Israa'eeliyaa asaa gishsha Gaketiyaa Dunkkaaniyaan barenttu oosuwaa ootsinonne unttunttu diraw atto geetettino» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti Isra7eele asaa gishshas gididi Gaytoteththa Dunkaaneza giddon taas ooththana malanne Isra7eele asay gede geeshshasozakko shiiqidi boshan boshettontta mala istta naagana mala Leweta Isra7eele asaa garsafe taas imota mala ekkada Aaroonessinne iza naytas immadis.» |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ኢስራኤሌ ኣሳ ጊሻስ ጊዲዲ ጋይቶቴ ዱንካኔዛ ጊዶን ታስ ኦና ማላኔ ኢስራኤሌ ኣሳይ ጌዴ ጌሻሶዛኮ ሺቂዲ ቦሻን ቦሼቶንታ ማላ ኢስታ ናጋና ማላ ሌዌታ ኢስራኤሌ ኣሳ ጋርሳፌ ታስ ኢሞታ ማላ ኤካዳ ኣሮኔሲኔ ኢዛ ናይታስ ኢማዲስ።» |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳ ግዶፈ ሌወታ አሮናስነ እያ አደ ናይታስ እማስ። እስራኤለ አሳይ ጌሻ ዱንካንያኮ ሺቅድ ቆሄቶና መላ ሌወት እስራኤለ አሳ ግሾ ጌሻ ዱንካንያን ኦናዉነ ናጋራ አቶተ ኤሀናዉ ዶረትዶሶና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asaa giddofe Leeweta Aaronasinne iya adde naytas immas. Isra7eele asay Geeshsha Dunkaaniyako shiiqidi qohetonna mela Leeweti Isra7eele asaa gisho Geeshsha Dunkaaniyan oothanawunne nagara atotethi ehanaw dooretidosona” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤላውያንን ወክለው በመገናኛው ድንኳን ውስጥ የሚፈጸመውን አገልግሎት እንዲያከናውኑና እስራኤላውያን ወደ ተቀደሰው ስፍራ ቢቀርቡ እንዳይቀሠፉ ያስተሰርዩላቸው ዘንድ፣ ከእስራኤላውያን ሁሉ መካከል ሌዋውያኑን ስጦታ አድርጌ ለአሮንና ለልጆቹ ሰጥቻቸዋለሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤልን ሕዝብ ወክለው በመገናኛው ድንኳን ውስጥ እንዲያገለግሉና እስራኤላውያን ወደ ተቀደሰው ስፍራ በመቅረብ እንዳይቀሠፉ ይጠብቁአቸው ዘንድ፥ ሌዋውያንን ከእስራኤላውያን እንደ ስጦታ ተቀብዬ ለአሮንና ለልጆቹ ሰጥቻለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ እስራኤል ናብ መቕደስ ብምቕራቦም መዓት ምእንቲ ኸይወርዶም፥ ኣብቲ መራኸቢ ድንኳን ክንዲ ደቂ እስራኤል ከገልግሉ፥ ንደቂ እስራኤል ድማ ምእንቲ ኸስተስርዩሎም፥ ንሌዋውያን ካብ ማእኸል ደቂ እስራኤል ፈልየ ንኣሮንን ንደቁን ውህብቶ ገይረ ሂበዮም ኣለኹ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሙሴን ኣሮንን ብዘሎ ኣኼባ ደቂ እስራኤልን ድማ ንሌዋውያን እዚ ገበሩሎም፡ ደቂ እስራኤል ከምቲ እግዚኣብሄር ብዛዕባ ሌዋውያን ንሙሴ ዝአዘዞ ኹሉ ኸምኡ ገበረሎም። |